Church PLANT Manual, Amharic Edition

ክፍል 3: ማሳደግና ሽግግር • 75

1. የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማገልገል እውነተኛ ፍቅር ሊኖር ያስፈልጋል። 2. ደቀ መዛሙር ታማኞች ናቸው። 3. በትናንሽ ቡድኖች ውስጥ እድገትን ማቀላጠፍ። 4. በጉባኤ ውስጥ አማኞችን መመገብና ማስታጠቅ። 5. ኅብረቶችን፣ በክርስቲያኖችና በቤተ ክርስቲያናት መካከል ያሉ ትስስሮች ማጠናከር። 6. በአካባቢ ባሉ የእግዚአብሔር ሕዝቦች መካከል ያሉ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ። • አጨንጋፊ ሰይጣናዊ ስልት፦ ቅዱሳንን ከማስታጠቅና ክርስቲያናዊ ማኅበረ ሰቦችን ከማሳደግ ይልቅ ሥራዎችንና ተግባራትን ማጉላት። • ቍልፍ ደረጃዎች፦ 1. የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን መቀበል። 2. የመሪነትን ዐውዶች መማር 3. የጋራ የሆኑ ነገሮችን ማብቃት • ውጤቶች፦ ደቀ መዛሙርትን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማብዛት

Made with FlippingBook - Share PDF online