Church PLANT Manual, Amharic Edition
76 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
ታማኞችን ደቀ መዛሙርት ማድረግ፦ በከተማ ውስጥ ለምትገኝ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ማብቃት 2 ሬቨረንድ ዶ/ር ዶን ኤል. ዳቪስ
ተልእኮ
ባሕርይ
ብቃት
ማኅበረ ሰብ
የተመደቡባቸውን ሥራዎችና አገልግሎቶች በብቃት ለመወጣት በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ምላሽ መስጠት። 2ጢሞቴዎስ 2፥15፣ 2ጢሞቴዎስ 3፥16-17፣
የእግዚአብሔርን ጥሪ በማወቅ ለመሪነቱ እና ለጌትነቱ በአፋጣኝ ምላሽ መስጠት። 2ጢሞቴዎስ 1፥6-14፣ 1ጢሞቴዎስ 4፥14፣ ሐዋርያት ሥራ 1፥8 ፣ ማቴዎስ 28፥18-20 በእግዚአብሔር ሥልጣን ላይ - ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ ከእግዚአብሔር ዕውቅና ያለው ጥሪ እና ሥልጣን ላይ ርምጃ ይወስዳል፣ ከእግዚአብሔር ከሆኑ መሪዎች እና ቅዱሳን ዘንድ ዕውቅናን ያገኛል። በእግዚአብሔር እና በሰዎች ፊት እውነተኛ ምስክርነት። በቃሉ ላይ የተመሠረተ የግል ውስጣዊ ጽኑ እምነት። ለአንድ ሥራ ወይም ለሰዎች ያለ የግል ሸክም። በመሪዎችና በአካሉ ማረጋገጫ ከእግዚአብሔር በሆነው ጥሪ እና ቀጣይነት ባለው ሥልጣን ሳይሆን በግል ጥቅም ወይም ሥልጣን ላይ ተመሥርቶ መሥራት ነው። የእግዚአብሔርን ጥሪ መለየት። ሸክምን ለይቶ ማወቅ። የመሪዎችን ማረጋገጫ ማግኘት። ጥሪው እግዚአብሔር ከመሆኑ የተነሣ በእግዚአብሔር ላይ ጥልቅ ትምክህት ይኖረዋል። ከእግዚአብሔር ዘንድ ግልጽ የሆነ ጥሪ።
በክርስቶስ አካል ውስጥ ደቀ መዛሙርት ማፍራትን ዋነኛ የአገልግሎት ተግባር ማድረግ።
በእምነት፣ በኑሮና በጸባይ የክርስቶስን ባሕርይ ማንጸባረቅ።
ትርጕም
ዮሐንስ 15፥4-5፣ 1ጢሞቴዎስ 2፥2፣ 1ቆሮንቶስ 4፥2፣ ገላቲያ 5፥16-23
ኤፌሶን 4፥9፣ 1ቆሮንቶስ 12፥1-27
ቁልፍ ጥቅሶች
ሮሜ 15፥14፣ 1ቆሮንቶስ 12
በክርስቶስ ትሕትና - ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ የክርስቶስን አእምሮና አኗኗር በድርጊቱና በግንኙነቱ ሁሉ ያሳያል።
ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ፣ ያለውን ዕውቀትና ዐቅም ሁሉ አሟጥጦ ለክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እድገት ይሠራል። የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማገልገል እውነተኛ ፍቅር ሊኖር ያስፈልጋል። ደቀ መዛሙር ታማኞች ናቸው። በትናንሽ ቡድኖች ውስጥ እድገትን ማቀላጠፍ። በጉባኤ ውስጥ አማኞችን መመገብና ማስታጠቅ። ኅብረቶችን፣ በክርስቲያኖችና በቤተ ክርስቲያናት መካከል ያሉ ትስስሮች ማጠናከር። በአካባቢ ባሉ የእግዚአብሔር ሕዝቦች መካከል ያሉ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ። ቅዱሳንን ከማስታጠቅና ክርስቲያናዊ ማኅበረ ሰቦችን ከማሳደግ ይልቅ ሥራዎችንና ተግባራትን ማጉላት። የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን መቀበል። የመሪነትን ዐውዶች መማር የጋራ የሆኑ ነገሮችን ማብቃት
ከእግዚአብሔር የሆነ መሪ በመንፈስ ቅዱስ ኀይል የመንፈስ ቅዱስን ስጦታና ቅባት ይሠራል።
ወሳኝ ሐሳብ
ስጦታው ከመንፈስ ቅዱስ ነው። ጤናማ ደቀ መዝሙርት አድራጊነት ደቀ መዝሙር ማድረግ የሚችል ሰው ተግባር ነው። መንፈሳዊ ሕይወትን በሥነ ሥርዓት መምራት። በቃሉ ውስጥ ያለ ችሎታ ። ወንጌልን ለመስበክ፣ ክትትል ለማድረግ እና ዐዲስ አማኞችን ደቀ መዝሙር ለማድረግ መቻል የእግዚአብሔርን ሥራ ለመፈጸም ሰዎችን እና ሀብትን የመጠቀም ስልት
ክርስቶስን ለመምሰለ ያለ ፍቅር። ለመንግሥቱ የተለየ አኗኗር። ቅድስናን ከልብ መከተል። በግል ሕይወት ውስጥ ያለ ሥነ ሥርዓት። ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋራ ዐብሮ ሠራተኛ መሆን። ለሌሎች በምግባራቸው፣ በንግግራቸውና በአኗኗራቸው መልካም ምሳሌ መሆን (የመንፈስ ፍሬ) የአገልግሎት ተግባራትን ወይም/እና ጠንክሮ መሥራትን በመንፈሳዊነት እና ክርስቶስን የመምሰል ምትክ ማድረግ። በክርስቶስ መኖር። እግዚአብሔርን ለመምሰል ራስን ማስገዛት። በሁሉም ነገር ቅድስናን መሻት። በጠንካራ ክርስቶስን በሚመስል ሕይወት ሌሎችም ክርስቶስን እንዲመስሉ ምሳሌ መሆን።
ዋና ዋና ነጥቦች
ከመንፈሳዊ ስጦታና ምሪት ይልቅ በተፈጥሯዊ ስጦታና በግል ብቃት ላይ መደገፍ።
አጨንጋፊ ሰይጣናዊ ስልት
መንፈሳዊ ስጦታዎችን ለይቶ ማወቅ። ብቃት ያላቸውን ሥልጠናዎች መውሰድ። ብቃት ያለው አፈጻጸም ማሳየት።
ቍልፍ ደረጃዎች
የመንፈስ ቅዱስ በአስደናቂ ሁኔታ መሥራት
ደቀ መዛሙርትን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማብዛት
ውጤቶች
2
Mere Missions , p. 215
Made with FlippingBook - Share PDF online