Conversion and Calling, Amharic Student Workbook
/ 5 5
ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ
2. በአብርሃም ዘር ውስጥ ያሉትን የሰው ልጆችን ሁሉ ወደ ቀድሞው ለመመለስ የእግዚአብሔር ሃሳብ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተፈጽሟል፣ ገላ. 3፡13-14።
3. አሁን በአብርሃም ዘር እና በተቀባው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ እየተፈጸመ ነው። በኢየሱስ ውስጥ፣ እግዚአብሔር የመንግስቱን አገዛዝ በአጽናፈ ሰማይ እየመለሰ ነው፣ ቆላ. 1፡13-14።
ሐ. ለዚህ የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ ከእግዚአብሔር ቃል የበለጠ ሥልጣን ያለው፣ አስተማማኝና በቂ ምስክር የለም።
1. እግዚአብሔር ቃሉን ወይም የቃል ኪዳኑን ተስፋ ፈጽሞ አይለውጥም፣ መዝ. 89.34-35.
2
2. እግዚአብሔር ፈጽሞ አይዋሽም፥ የገባውንም ቃል ከመፈጸም አይቆጠብም፣ ዘኍ. 23.19.
3. የእግዚአብሔር የማይለወጥ ማንነት የእግዚአብሔር ቃል ሃሳቡን እና ፈቃዱን ለመረዳት ፍጹም ተአማኒነት ያለው ምንጭ መሆኑን ያረጋግጣል።
ሀ. ሚል. 3.6
ለ. ማቴ. 24.35
ሐ. ያዕቆብ 1፡17
Made with FlippingBook - Online magazine maker