Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

130 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ተጫማሪ መግለጫ 6 ከአሁን በፊት እስከ ከጊዜው በላይ የእግዚአብሄር ዕቅድና የሰው ታሪክ ከ ሱዛን ዴ ዲየትሪች የተወሰደ። የአምላክ የማይታጠፍ ዋነኛ ዓላማ። ፊላዴልያ: - ዌስትሚንስተር ፕሬስ, 1976

I. ከጊዜ በፊት (ዘላለማዊነት) 1 ቆሮ.2፡7 ሀ. ዘለአለማዊ ሥሉስ አምላክ ለ. የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ዓላማ

ሐ. የክፋት ምሥጢር መ. አለቆች እና ኃይላት

II. የዘመን መጀመሪያ (ፍጥረት እና ውድቀት) ዘፍ. 1፡1 ሀ. የፈጠራ ቃልCreative Word ለ. የሰው ልጆች ሐ. ውድቀት መ. የሞት መንገስ እና የመጀመሪያ የጸጋ ምልክቶች

III. የጊዜ መጀመር (የእግዚአብሔር ዕቅድ በእስራኤል በኩል ተገልጧል) ገላ. 3፡8 ሀ. ቃል ኪዳን (ፓትርያርኮች) ለ. ዘፀአት እና ቃል ኪዳን በሲና ሐ. የተስፋዪቱ ምድር መ. ቅድስቲቱ ከተማ፤ ቤተመቅደስ እና መንግስት (ነብይ፤ ካህን እና ንጉሥ) ሠ. ግዞት ረ. ቅሬታዎች IV. የዘመን ፍጻሜ (የመሲህ ስጋ መልበስ ወይም ሰው መሆን) ገላ. 4፡4-5 ሀ. ንጉሥ ወደ መንግስቱ መምጣት ለ. የአገዛዙ ወቅታዊው እውነታ ሐ. የመንግሥቱ ሚስጥር: የአሁን እና የምትመጣው

መ. የተሰቀለው ንጉስ ሠ. የትንሳኤው ጌታ

V. የመጨረሻው ዘመን (የመንፈስ ቅዱስ መምጣት) ሐዋርያት ሥራ 2፡16-18 ሀ. በጊዜ መካከል: ቤተክርስቲያን ስለ መንግሥቱ ቅድመ-ቅምሻ ለ. ቤተክርስቲያን እንደ መንግስቱ ተወካይ ሐ. በጨለማና በብርሃን መንግሥታት መካከል ያለው ግጭት

VI. የዘመን ፍጻሜ (ዳግም ምጽዓቱ) ማቴ. 13፡40-43 ሀ. የክርስቶስ መመለስ ለ. ፍርድ ሐ. የመንግሥቱ ፍጻሜ VII. ከዘመን በኋላ (የወደፊቱ ዘላለማዊነት) 1 ቆሮ. 15፡24-28 ሀ. መንግስት ሁሉ ለአባት ይሰጣል ለ. እግዚአብሔርም ሁሉ በሁሉ ይሆናል

Made with FlippingBook - Online magazine maker