Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
154 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ
ተጨማሪ መግለጫ 18 የአዲስ ኪዳን የዘመን ቅደም ተከተል ሰንጠረዥ ሮበርት ያርብሮ
ቀን
የክርስቲያን ታሪክ
አ.ኪ
የሮም ታሪክ
ዓ. 28-30
የአኢየሱስ የህዝብ አገልግሎት
ወንጌላት
14-37, ጢባሪየስ, ንጉሠ ነገሥት
ዓ. 33
የጳውሎስ መለወጥ
ሐዋ. ሥራ 9.1-3
—
ዓ. 35
ጳውሎስ ከመለወጡ በኃላ ኢየሩሳሌምን መጎብኘቱ
ገላ. 1.18
—
ዓ. 35-46
ጳውሎስ በኪልቅያ እና በሶርያ
ገላ. 1.21
—
ዓ. 37-41, ንጉሰ ነገስት ጋይዮስ; ዓ. 41-54, ንጉሠ ነገሥት ክላውዴዎስ
—
—
—
ገላ. 2.1; የሐዋ. ሥራ 11.27-50
ዓ. 46
የጳውሎስ ሁለተኛ ኢየሩሳሌም ጉብኝት
—
ዓ. 47-48
ጳውሎስና በርናባስ በቆጵሮስና በገላትያ (የመጀመሪያው ሚስዮናዊ ጉዞ)
ሐዋ. ሥራ 13-14
—
ዓ. 48?
የገላትያ መለዕክት
—
—
ዓ. 49
የእየሩሳሌም ጉባኤ
ሐዋ. ሥራ 15
—
ጳውሎስና ሲላስ ከአንጾኪያ ሶርያው እስከ ትንሹ እስያድረስ በመቄዶንያ እና በአካይያ (2ኛ ሚሲዮናዊ ጉዞ)
ዓ. 49-50
ሐዋ. ሥራ 15.36-18.21
—
ዓ. 50
የተሰሎንቄ መልዕክት
—
—
ዓ. 50-52
ጳውሎስ በቆሮንቶስ
ዓ. 51-52; ጋልዮስ የአካይያ አገረ ገዥ
—
ክረምት 52
የጳውሎስ ሦስተኛ የኢየሩሳሌም ጉብኝት
ዓ. 52-59; ፊስጦስ የይሁዳ አገረ ገዢ
—
ዓ. 52-55
ጳውሎስ በኤፌሶን
ዓ. 54-68; ንጉሠ ነገሥት ኔሮ
—
ዓ. 55-56
የቆሮንቶስ መልዕቶች
—
—
ዓ. 55-57
ጳውሎስ በመቄዶኒያ በእልዋሪቆን እና በአካይያ (3 ኛ ጉዞ)
የሐዋ ሥራ 18.22-21.15
—
በ57 መጀመሪያ
የሮሚ መልዕክትLetter to the Romans
—
—
ግንቦት 57
የጳውሎስ አራተኛ (እና የመጨረሻ) የኢየሩሳሌም ጉብኝት
ሐዋ ሥራ 21.17
—
ዓ. 59; ፊስጦስ ፊልክስ የይሁዳ አገረ ገዢ ሆኖ ተሾመ
ዓ. 57-59
የጳውሎስ በቂሳርያ መታሰር
ሐዋ ሥራ 23.23
መስከረም. 59
ጳውሎስ ወደ ሮም ያደረገው ጉዞ ተጀመረ
ሐዋ ሥራ 27-28
—
የካቲት. 60
ጳውሎስ ሮም ደርሰ
—
—
ዓ. 60-62
ጳውሎስ በሮም እስረኛ ነበር
—
—
ዓ. 62; የአልቢኒያ የይሁዳ አገረ ገዢ ፊስጦስ ሞተ
ዓ. 60-62?
የእስር ቤት መልዕክቶች (ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ ፊልሞና)
—
ዓ. 65?
ጳውሎስ ስፔንን መጎብኘት (4 ኛ ጉዞ?)
ዓ. 64, የሮም እሳት
—
ዓ. ??
የመጋቢያን መልዕክቶች (1ኛ እና 2ኛ ጢሞቴዎስ ቲቶ)
—
—
ዓ. 65?
የጳውሎስ ሞት
—
—
Made with FlippingBook - Online magazine maker