Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ተጨማሪ መግላጫ • 163
ተጨማሪ አባሪ 26 የሐዋርያት የሃይማኖት መግለጫ
እኔ ሁሉን በሚችል፣ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ፡፡ ድግሞም በአንድ ልጁ፣ በመንፈስ ቅዱስ ተፀነሰ፣ከድንግል ማርያም በተወለደ፣ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣በተሰቀለ፣ በሞተ እና በተቀበረ፤ ወደ ሲዖልም በወረደ፡፡ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሣ፡፡ ወደ ሰማይም በወጣ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣ ከዚያም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በሚመለስ፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡
ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ፣በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣በኀጢአት ስርየት፣ በሥጋ ትንሣኤ፣ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ፡፡ አሜን፡፡
Made with FlippingBook - Online magazine maker