Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 1 2 9

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ሐ / በአለማችን ከተሞች ውስጥ የነፍሳት ምርኮ አስገራሚና አእምሮን የሚስብ ነው።

1. እግዚአብሔር ለዮናስ ስለ ደም አፋሳሿና በኋላም በርህራሄው ስለማራት ከተማ ስለ ነነዌ የተናገረውን አስታውስ ፣ ዮና. 4.11.

2. በምሳሌነት እግዚአብሔር ነነዌን ስለ120 ሺዎቹ ሲል ካዳናት ፣ ለታላላቅ የዓለም ከተሞች ደግሞ የጌታን ሸክም አስብ!

3. በአሁኑ ጊዜ የዓለምን ገጽታ መመልከት የዚህን ዘመን የከተማ ማዕከላት አስደናቂ ሥዕል ይሰጠናል ፡፡

ሀ. 3 ቢሊዮን የሚሆኑት ከ 25 ዓመት በታች ናቸው

3

ለ. 960 ሚሊዮን ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ጎልማሶች (ከእነዚህ ውስጥ ሁለት ሦስተኛው የሚሆኑት ሴቶች ናቸው)

ሐ. 767 ሚሊዮን ሰዎች በአፍሪካ ይኖራሉ

መ. 190 ሚሊዮን የሚሆኑት የሞባይል ስልክ አላቸው

ሠ. 66 ሚሊዮን የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ 80 ዓመት በላይ ነው

ረ. 33.4 ሚሊዮን የሚሆኑት በኤች.አይ.ቪ./ኤድስ ተጠቅተዋል - Timothy Monsma. “The Urbanization of our World” in Cities: Missions’ New Frontier.

Made with FlippingBook - Online catalogs