Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 1 4 7

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

የከተማ ተሃድሶ ፕሮጀክት)። ከተማ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በዘመናዊው አለም ካለው ጠቀሜታ አንጻር በሚሽን አገልግሎት ውስጥ ቁልፍ ቦታ ይዞ መቀጠል ይኖርበታል፡፡

ስለ ክርስቲያን ሚሽንና ከተማ ተጨማሪ ሀሳቦችን ለመከታተል ፍላጎት ካለህ እነዚህን መጻሕፍት መመልከት ይረዳህ ይሆናል: If you are interested in pursuing some of the ideas of Christian Mission and the City, you might want to give these books a try: Bakke, Ray, and Jim Hart. The Urban Christian: Effective Ministry in Today’s Urban World. Downers Grove, IL: InterVarsity Press, 1987. Conn, Harvie M., and Manuel Ortiz. Urban Ministry: The Kingdom, the City, and the People of God. Downers Grove, IL: InterVarsity Press, 2001. Lupton, Robert D. Theirs Is the Kingdom: Celebrating the Gospel in Urban America. New York: HarperCollins Publishers, 1989. Perkins, John. Restoring At-Risk Communities: Doing It Together and Doing It Right. Grand Rapids: Baker Books, 1995. እነዚህን የከተማ እውነታዎች እና በቤተክርስቲያን ባለህ አገልግሎት ውስጥ ያለህን የመሪነት ሚና ለማዛመድመፈለግህ የዚህ ስራ የልብትርታ ነው። በእነዚህ እውነታዎች ላይ በመመስረት እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ውስጥ እንድትቀይራቸው ወይም እንድታሻሽላቸው የሚፈልጋቸው ነገሮች ማድረግህ መንፈስ ቅዱስን ስላለህበት ቦታ፣ መጋቢያዊ አመራርህ የት እንዳለ፣ የቤተክርስቲያንህ አባላት የት እንዳሉ እና አሁን በተለይም እግዚአብሔር ስለዚህ እግዚአብሔር እንድታደርግ የፈለገውን ነገር በመስማትህ ላይ የተመሰረተ ነው። በዚህ ሳምንት እግዚአብሔር ከተማን እንደ መሸሸጊያ፣ እርቅና ተሃድሶ ምስል መምረጡን እና የእግዚአብሔር እይታ በአንተ አገልግሎት ላይ ስለሚኖረው ተጽዕኖ አሰላስል። ለዚህ ትምህርት (ሞጁል) ሚኒስትሪ ፕሮጀክት ስትዘጋጅ ስለ ሚሽን እና ስለ ከተማ ያገኘሃቸውን ምልከታዎች በመደበኛነት ከምታገለግልበት ህብረት ጋር ለማገናኘት ሞክር። ለበለጠ ጥልቅ እይታ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ በሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ለሌሎች ተማሪዎች ለማካፈል ይዘህ ቅረብ። ሁልጊዜ ስለ ትምህርቶችህ ጸልይ - ልዩ የሆነ ሸክም ወይም እይታ ሃሳብህንና ልብህን ባልያዘበት ወቅት እንኳን ሳይቀር ጸልይ። ከምትማራቸው ትምህርቶችና ለዚህ መጽሐፍ ጥናትህ ከምታደርጋቸው ቁፋሮዎች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ታገኝ ዘንድ የሚፈልገውን ይሰጥህ ዘንድ የጸሎት ልምምድህ በጣም አስፈላጊ ነው። በምንም አይነት ሁኔታ ዉስት ብንሆንም የጸሎት ልምምድ ስላለው ጠቀሜታ ካልቪን የሚከተለውን ብሏል:-

ማጣቀሻዎች

3

የአገልግሎት ግንኙነቶች

ምክር እና ጸሎት

Made with FlippingBook - Online catalogs