Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
/ 1 9 7
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
የክርስቶስ የቃልኪዳን ልጆች እና ተዋጊዎች እንደመሆናችን መጠን በተቀደሰው ሴራ ፣ በመለኮታዊው ፍቅሩ ውስጥ እግዚአብሔርን ለመቀላቀል ይህንን ጥሪ ተቀብለን የእርሱን መንግሥት እስከ ምድር ዳር ለማድረስ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። አምላካችን እንደ አገልጋዩ ለዓለም ልብ ይስጥህ ፤ በዛሬውም የእግዚአብሔር ህዝብ መካከል ሻሎምን እውን ለማድረግ ልዩ አስተዋፅዎ ማድረግ ወደምትችልበት አገልግሎት በቅዱስ መንፈሱ ይምራህ፡፡
ለእርሱ ክብር ፣ አሜን እና አሜን!
4
Made with FlippingBook - Online catalogs