Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

2 2 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

2. በኢየሱስ ክርስቶስ ሰውነት እና ሥራ አማካኝነት - የናዝሬቱ ኢየሱስ በምድር ላይ የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ ማዕከል ነው።

ሀ. ሐዋ. ሥራ 10.42-43

ለ. 1 ቆሮ. 3.11

ሐ. 1 ጢሞ. 2.5-6

1

መ. 1 ዮሐንስ 5.11-12

3. በመንፈስ ቅዱስ ኃይል - የመንፈስ ቅዱስ አካል የሚሽን ሥራ ኃይል ነው ፡፡

ሀ. ዘካ. 4.6

ለ. ዮሐንስ 16.13-15

ሐ. ሉቃስ 24.49

መ. ሐዋ. ሥራ 1.8

ሠ. ሐዋ. ሥራ 2.1-4

4. ለሰው ልጆች ሁሉ - በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተደረገው የእግዚአብሔር የማዳን ወንጌል ከኢየሩሳሌም ጀምሮ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለፍጥረት ሁሉ (ለሕዝቦች ሁሉ) ሊታወጅ ይገባል ፡፡

ሀ. ሐዋ ሥራ 1.8

Made with FlippingBook - Online catalogs