Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

2 6 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ለ. የካህኑ ሚና - እግዚአብሔርን እና ሰዎችን ለመወከል ፣ ዕብ. 5.1 - “ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤”

ሐ. የንጉሱ ሚና ፣ በእግዚአብሔር ፋንታ በፅድቅ እና በፍትህ እንዲገዛ ፣ መዝ. 72

5. ምርኮ ፣ ዳንኤል ፣ ሕዝቅኤል ፣ ሰቆቃወ ኤርምያስ

1

6. የቅሬታዎቹ መመለስ ፣ ዕዝራ ፣ ነህምያ

ሠ/ የዘመን ፍጻሜ (የመሲሑ ሥጋ መልበስ/ትስጉት) ፣ ገላ. 4.4-6

1. ቃል ሥጋ ሆነ ፣ ዮሐንስ 1.14-18; 1 ዮሐንስ 1.1-4

2. የመጥምቁ ዮሐንስ ምስክርነት ፣ ማቴ. 3.1-3

3. በናዝሬቱ ኢየሱስ ሰውነት በኩል የመንግሥቱ መምጣት፣ ማርቆስ 1.14-15; ሉቃስ 10.9-11; 10.11; 17.20-21; ማቴ. 12.28-29 ፡፡

ሀ. በሰውነቱ ተገለጠ ፣ ዮሐንስ 1.18

ለ. በሥራዎቹ ታየ ፣ ዮሐንስ 5.36; 3.2; 9.30-33; 10.37-38; የሐዋርያት ሥራ 2.22; 10.38-39

ሐ. በምስክርነቱ ተተረጎመ ፣ ማቴ. 5-7

4. የመንግሥቱ ምስጢር ተገለጠ ፣ ማርቆስ 1.14-15

Made with FlippingBook - Online catalogs