Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 2 7

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ሀ. መንግሥቱ እነሆ መጥቷል ፣ ማቴ. 12.25-29 ፡፡

ለ. መንግሥቱ ገና አልተጠናቀቀም ፣ ማቴ. 25.31-46 ፡፡

5. የተሰቀለው ንጉሥ ሕማምና ሞት ፣ ማቴ. 26.36-46; ማርቆስ 14.32-42; ሉቃስ 22.39-46; ዮሐንስ 18.1 ራ.

ሀ. የዲያብሎስን ሥራ ለማጥፋት - ክሪስቶስ ቪክተር ፣ 1 ዮሐንስ 3.8; ዘፍ 3.15; ቆላ 2.15; ሮም. 16.20; ዕብ. 2.14-15

1

ለ. ለኃጢአት ማስተሰረያ ለማድረግ - ክሪስቶስ ቪክተር ፣ 1 ዮሐንስ 2.1-2; ሮም. 5.8-9; 1 ዮሐንስ 4.9-10; 1 ዮሐንስ 3.16

ሐ. የአብን ልብ ለመግለጥ ዮሐ 3.16; ቲቶ 2.11-15

6. ክሪስቶስ ቪክተር - የከበረው የሕይወት ጌታ ትንሣኤ ፣ ማቴ. 28.1-15; ማርቆስ 16.1 11; ሉቃስ 24.1-12; ዮሐንስ 20.1-18; ዝ.ከ. 1 ቆሮ. 15

ረ / የመጨረሻው ዘመን (የመንፈስ ቅዱስ መውረድ እና ዘመን)

1. የእግዚአብሔር አረቦን: መንፈስ እንደ መንግሥቱ ቃል ኪዳን እና መገኘት ምልክት፣ ኤፌ. 1.13-14; 4.30; የሐዋርያት ሥራ 2.1-47; 2 ቆሮ. 1.22; ሮም. 8.14-16

2. “ይህ ያ ነው” -ጴጥሮስ ፣ ጴንጤቆስጤ እና የወደፊት መኖር

ሀ. ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር መንግስት ቅምሻ እና ወኪል ፣ ፊል. 2.14-16; 2 ቆሮ. 5.20

Made with FlippingBook - Online catalogs