Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

2 8 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ለ. የመሲሑ ኢየሱስ አገዛዝ በአሁኑ ዘመን፣ 1 ቆሮ 15.24-28; የሐዋርያት ሥራ 2.34; ኤፌ. 1.20-23; ዕብ. 1.13

ሐ. የእግዚአብሔር መንግሥት ማኅበረሰብ አገልግሎት “በዘመናት መካከል”፣ ሮም. 14.7

3. የመሲሑ የኢየሱስ ቤተክርስቲያን - የመጣው እና ገና ያልተጠናቀቀው መንግሥት እንግዶች

1

ሀ. ታላቁ የአዋጅ ቃል - ኢየሱስ ጌታ ነው ፣ ፊል. 2.9-11 ፡፡

ለ. ታላቁ ተልእኮ - ወደ አሕዛብ ሁሉ ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጒቸው፣ ማቴ. 28.18-20; ሥራ 1.8.

ሐ. ታላቁ ትእዛዝ - እግዚአብሔርን ውደድ እንዲሁም ሰዎችን ውደድ ፣ ማቴ. 22.37-39 ፡፡

4. የምሥጢሩ መታወቅ - አሕዛብ የተስፋው ቃል አብሮ ወራሾች መሆን ፣ ሮሜ. 16.25 27; ቆላ 1.26-28; ኤፌ. 3.3-11

ሀ. ኢየሱስ እንደ መጨረሻው አዳም ፣ 1 ቆሮ. 15.45-49

ለ. የእግዚአብሔር ከዚህ ዓለም አዲስን ሰው ማውጣት ፣ ኤፌ. 2.12-22

5. በዘመናት መካከል - የሰንበት እና የኢዮቤልዩ ዘመን ምልክቶች ፣ የሐዋርያት ሥራ 2.17፣ ኢዩኤል 2; አሞጽ 9; ሕዝ. 36.25-27; መዝ. 110.1

Made with FlippingBook - Online catalogs