Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 4 1

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

2. የአብርሃም ቃል ኪዳን በእውነቱ ለአብርሃም የተሰጠው የወንጌል መልእክት ነው ፡፡ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለአብርሃም የተጠቀሰው ዘር ነው ፣ ገላ. 3.16.

3. በመንግሥቱ ላይ የመግዛት ተስፋዎች ለመሲሑ ለኢየሱስ ተሰጥተዋል ፡፡

ሀ. ዕብ. 1.8 (ዝ.ከ. መዝ. 45.4-6)

ለ. ሮም. 14.8-9

1

4. የኢየሱስ የተቆረሰው አካሉ እና በመስቀል ላይ የፈሰሰው ደሙ ከሚያምኑ ሁሉ ጋር (ለአይሁድ እና ለአህዛብ) ይቅርታን እና የዘላለምን ሕይወት የሚያስገኝ አዲስ ቃል ኪዳን ያቋቁማል ፡፡

ሀ. ኤር. 32.40 (ዕብ. 8.6-12)

ለ. ማቴ. 26.28

ሐ. ሉቃስ 22.20

መ. 2 ቆሮ. 3.6

5. የናዝሬቱ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በመሞቱ ምክንያት እግዚአብሔር እጅግ ከፍ ከፍ አደረገው ፥ አሁንም በእግዚአብሔር ፈቃድ እየገዛ ነው ፡፡

ሀ. ሐዋ ሥራ 2.22-23

ለ. ሐዋ ሥራ 2.32-36

Made with FlippingBook - Online catalogs