Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
4 2 /
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
6. የአብርሃም ተስፋ በናዝሬቱ በኢየሱስ ሰው መሆን አማካኝነት እንደተፈጸመ ለእስራኤል ታወጀ ፡፡
ሀ. ሉቃስ 1.72-74
ለ. ሥራ 3.25-26
7. እግዚአብሔር ኢየሱስን ንስሐን እና ይቅርታን ይሰጥ ዘንድ የእስራኤል መሪ እና አዳኝ አድርጎ ከፍ ከፍ አደረገው ፣ ሥራ 5.30-31 ፡፡
1
8. መዳን በሌላ በማንም የለም ከናዝሬቱ ከኢየሱስ በቀር ፣ ሚሽን እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ባለው ተስፋ ላይ የተመሠረተ ነው ፣ ሥራ 4,11-12.
ረ / ዛሬም ሚሽንን የመረዳት አንድምታዎች - ሚሽን ለሕዝቦች ሁሉ የታወጀ የተስፋ ቃል ነው ፡፡
1. እግዚአብሔር ለሐዋርያቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ የተስፋው ፍጻሜ መሆኑን ለዓለም ያውጁ ዘንድ አዘዛቸው ፣ ሐዋ ሥራ 10፥37-42 ፡፡
2. ኢየሱስም በእርሱ በኩል የተስፋው ቃል መፈፀሙን ከኢየሩሳሌም ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ እንዲያውጁ ለደቀ መዛሙርቱ ተልእኮ ሰጣቸው ፡፡
ሀ. ሐዋ ሥራ 1.8
ለ. ሐዋ ሥራ 2.32
ሐ. ሐዋ ሥራ 3.15
Made with FlippingBook - Online catalogs