Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 6 5

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

2. እስራኤል ፍጹም ተውባ ለንግስና እስክትደርስ ድረስ የእግዚአብሔር ምህረት እና መውደድ ፣ ሕዝ. 16.8-14 ፣ ሕዝ. 16.13-14

3. እስራኤል በውበቷ ተመክታ ማንነታቸው ሳይገዳት ከብዙዎች ጋር ገለሞተች ፣ ሕዝ. 16.15-22 ፡፡

4. እስራኤል ከግብፅ ፣ ከአሦራውያን እና ከከለዳውያን ጋር ሕገወጥ ግንኙነት ፣ ሕዝ. 16.23-34 ፣ ሕዝ. 16.30-32

5. በአመንዝራው ሕዝቡ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ፣ ሕዝ. 16.35-43 ፣ ሕዝ. 16.42 43

2

ሐ- መፍረስ - የእግዚአብሔር ሰዎች እምነት-አልባነት

1. ምንም እንኳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ያለውን ፍቅር ባይተውም እርሷ ግን ለእግዚአብሔር የነበራትን ፍቅር ትታለች፣ ኤር. 2.2.

2. የእስራኤል ቃል ኪዳን ለእግዚአብሔር ከልብ የሆነ ነበር ፣ እንደ ባል ለእግዚአብሔር መሰጠትን እና ፍቅርን ያሳያል ፡፡

ሀ. ዘፀ. 24.3-8

ለ. ሆሴእ 3.1

3. ከሕዝቡ ታማኝነት ጉድለት የተነሳ እግዚአብሔር እነሱን መቅጣት ነበረበት (ሕዝቡን ለቅጣት ወደ ስደት ላከ) ፡፡

ሀ. ኢሳ. 63.7-10

Made with FlippingBook - Online catalogs