Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

6 6 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ለ. ሰቆ. 1.1-8

4. እግዚአብሔር እስራኤልን ልክ ባሏን ያለ ምክንያት እንደምትተው እንደ ተንኮለኛ ሚስት ነው የሚያያት ፡፡

ሀ. ኢሳ. 54.6

ለ. ኤር. 3.20

5. እግዚአብሔር ሕዝቡን ወደ እርሱ እንዲመለሱ ተማጸነ ፡፡

2

ሀ. ኤር. 3.1

ለ. ኤር. 3.8

ሐ. ኤር. 3.14

6. የእግዚአብሔር ሰዎች ወደ እርሱ ለመመለስ አሻፈረኝ ባሉ ጊዜ ወደ ግዞት ላካቸው ፡፡

ሀ. የሰሜናዊው መንግሥት እስራኤል በአሶራውያን ለምርኮ እና ለግዞት ተሰጠ ፣ 720 ዓ.ዓ (1) 2 ነገሥት 15.29

(2) ኢሳ. 10.5-6

ለ. የደቡባዊው መንግሥት ይሁዳ በ 588 ዓ.ዓ. በባቢሎናውያን ለምርኮና ለግዞት ተሰጠ ፡፡ (1) 2 ነገሥት 25.8-9

(2) 2 ዜና. 36.18

Made with FlippingBook - Online catalogs