Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 7

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

የኮርሱ መስፈርቶች

• መጽሐፍ ቅዱስ (ለዚህ ትምህርት ዓላማ ሲባል የአንተ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መሆን አለበት [ለምሳሌ NIV, NASB, RSV, KJV, NKJV, ወዘተ] እና የትርጓሜ ሐረግ መሆን የለበትም [ለምሳሌ The Living Bible, The Message] • እያንዳንዱ የካፕስቶን ሞጁል በሙሉ ትምህርቱ የሚነበቡ እና የሚያወያዩ የመማሪያ መጽሀፎችን አካትቷል ፡፡ እነዚህን ከመምህርህ እና አብረው ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን እንድታነብ፣ እንድታሰላስል እና እንድትመልስ እናበረታታሃለን ፡፡ እነዚህ ጽሑፎች በበቂ ሁነታ መገኘት ባለመቻላቸው ምክንያት (ለምሳሌ ፣ በቂ የመጻሕፍቱ ሕትመት ካለመኖሩ የተነሳ) የካፕስቶን አስፈላጊ የመማሪያ መጽሐፍ ዝርዝራችንን በድረ-ገፃችን ላይ እናስቀምጣለን። የዚህን መጽሐፍ (ሞጁል) ጽሑፎች ወቅታዊ ዝርዝር ለማግኘት እባክህን www.tumi.org/booksን ጎብኝ። • የክፍል ውስጥ ሥራዎችን ለመስራት እና ማስታወሻዎችን ለመውሰድ ወረቀት እና ብዕር ፡፡ • Erickson, Millard J. Introducing Christian Doctrine. 2nd. ed. Grand Rapids: Baker Book House, 2001. • Phillips, Keith. Out of Ashes. Los Angeles: World Impact Press, 1996. • Winter, Ralph D, and Steven C. Hawthorne, eds. Perspectives on the World Christian Movement: A Reader. 3rd. ed. Pasadena: William Carey Library, 1992. • Yohannan, K. P. Revolution in World Mission. Carrollton, TX: GFA Books (a division of Gospel for Asia), 2004.

አስፈላጊ መጻሕፍት እና ቁሳቁሶች

የተጠቆሙ ንባቦች

Made with FlippingBook - Online catalogs