Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

/ 8 9

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ረ / በቅርቡ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት በሚመጣበት ዘመን የእግዚአብሔር አገዛዝ ይጠናቀቃል ፣ ሮሜ. 16.20.

IV. የሚሽን እንድምታ እንደ አመ ፀኞች ጦርነት

ሀ / የእግዚአብሔር በአጽናፈ ዓለሙ ላይ ያለው አገዛዝ አሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት እንደገና እየተረጋገጠ ነው።

1. የናዝሬቱ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን በአጽናፈ አለሙውስጥ መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት የተሰጠውና ትንቢት የተነገረለት መሲህ ነው ፣ ዮሐንስ 1.41-45; ማቴ. 28.18.

2

2. በመታዘዙ እና በሞቱ ምክንያት ፣ በሁሉ ላይ ጌታ ሆኖ በአባቱ ቀኝ ከፍ ከፍ ብሏል ፣ ፊል. 2.9-11; ኤፌ. 1.20-23; ፊል. 3.20-21 ፡፡

3. የሁሉም ጌታ እንደመሆኑ መጠን እርሱ የመከሩ (የሚሽኑ) ጌታ ነው ፤ በዓለም ዙሪያ ሁሉ ክብሩን ለአሕዛብ ሁሉ ሲናገሩ ሕዝቡን ወደ ድል ይመራል ፣ ሐዋ. ማቴ. 9.35 38; ማቴ. 28.18-20 ፡፡

ለ / እግዚአብሔር በመሲሑ ኢየሱስ ውስጥ የዲያብሎስን ኃይሎች እና የእርግማን ውጤቶችን ድል ያደረገ ተዋጊ ነው።

1. በመስቀሉ በግልፅ ትጥቅ አስፈትቶ አሳፍሯቸዋል ፣ ቆላ 2.15 ፡፡

2. ሕዝቡን ከጨለማው መንግሥት ወደ ክርስቶስ መንግሥት በማሻገር በክፉው ላይ ሥልጣን ሰጣቸው ፣ ቆላ 1.13.

ሐ / ሚሽን እዚህ እና አሁን በሥራ ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንግሥት ማሳያ እና አዋጅ ነው ፡፡

1. ሚሽን ለታሰሩት መፈታትን መተንበይ ነው ፣ ሮሜ. 10.9-10 ፡፡

Made with FlippingBook - Online catalogs