Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook

9 0 /

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

2. በክርስቶስ እኛ ከጠላት እስራት ነፃ ወጥተናል ፣ ዕብ. 2.14-15; 1 ዮሐ 3.8; 1 ዮሃ 4.4.

3. የሰይጣን የአመፃ ኃይል ተመቷል ፣ ግን አሁንም የማታለል እና የማሳደድ ኃይል አለው ፣ 1 ጴጥ. 5.8; ያዕቆብ4.7.

4. ቅጣቱ እርግጥ ነው ፤ በሁሉም ነገር ላይ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መመለስ የሚያግድ ምንም ነገር የለም ፣ ራእይ 11.15-18 ፣ 15.

መ / አሕዛብን ሁሉ ደቀ መዛሙርት ማድረግ የእግዚአብሔርን መንግሥት በናዝሬቱ በኢየሱስ ሰውነት በኩል መምጣቱን በመመስከር ማስፋት ነው!

2

ማጠቃለያ

» በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እጅግ አስገራሚ እና ኃይለኛ ከሆኑ የሚሽን ምስሎች መካከል አንዱ በናዝሬቱ ኢየሱስ አካል በኩል የሆነውን የእግዚአብሔርን መንግሥት አገዛዝ ማወጅ ነው ፡፡ » በኢየሱስ ሞት ፣ መቀበር እና ትንሣኤ እግዚአብሔር የዲያብሎስን ኃይሎች አሸንፎ የእርግማን ውጤቶችን ሽሯል፡፡ አሁን በቤተክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሔር አገዛዝ በምድር ላይ ሕያው ሆኖ ይገኛል። » መንግሥቱ ገና ሙሉ በሙሉ አልተጠናቀቀም ፣ ይህም እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጻዓት ድረስ አይጠናቀቅም። ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡት ጥያቄዎች በዚህ በሁለተኛው ሴግመንት የቀረቡትን ሀሳቦች መለስ ብለህ ለመቃኘት እንዲረዱህ ነው፡፡ ባለፈው የመጨረሻ ክፍል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተቀናጀና ዋነኛ ከሚባሉት የሚሽን ጭብጦች አንዱን በአጭሩ ለመቃኘት ሞክረናል፡- ሚሽን እንደ ሽፍቶች ጦርነት የተሰኘው ጭብጥ ሲሆን ይህም የእግዚአብሔርን አገዛዝ በናዝሬቱ በክርስቶስ ሰውነት አማካኝነት በማረጋጋጥ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ይህ ጭብጥ በማያርቋጥ መንፈሳዊ ውጊያ ውስጥ ለሚያልፉ የከተማው ማህበረሰብ የሚኖረው ፋይዳ ላቅ ያለ ነው፡፡ ከዚህ ጭብጥ ጋር የሚዛመዱትን መሰረታዊ ጽንሰ ሀሳቦች በማካተት ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች የተሟሉ ምላሾችን ስጥ፡፡ 1. ሚሽን እንደ ሽፍቶች ጦርነት የተሰኘው ጭብጥ በጠቅላላው ቅዱሳት መጽሀፍት ውስጥ በጣም የጠቀናጀ እና ዋነኛ የሚሽን ምስል እና መንፈሳዊነት ነው ሊባል የሚችለው እንዴት

መሸጋገሪያ 2

የተማሪው ጥያቄዎችና ምላሽ

Made with FlippingBook - Online catalogs