The Kingdom of God, Amharic Mentor Guide
6 4 /
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
የኒቂያን የእምነት መግለጫ (በአባሪው ውስጥ ይገኛል) ካነበብክ እና/ወይም ከዘመርክ በኋላ የሚከተለውን ጸሎት ጸልይ፥ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህን እናመሰግንሃለን። ስምህን እናከብራለን እና ፈቃድህ እንዲፈጸም እና ብርሃንህ ወደ ቤተክርስቲያንህ እንዲገባ እንለምንሃለን። መርከባችንን እንድትመራን እንጠይቅሃለን። የእውነተኛይቱ ታላቋ ቤተክርስትያንህ ትንሽ አካል ለመሆን እና ይህችን መርከብ በዱር ውቅያኖሶችና በሁሉም አደጋዎች ሁሉ ውስጥ እንድትመራ እንጠይቅሃለን። ኣሜን።
የኒቂያ የሃይማኖት መግለጫ እና ጸሎት
~ Henri Arnold. May Thy Light Shine. Rifton, NY: Plough Publishing House, 1985. p. 170.
ማስታወሻዎችህን አስቀምጥ ፣ ሀሳብህን ሰብስበህ የእግዚአብሔር መንግሥት ተመረቀ የተሰኘውን የትምህርት 2 የፈተና ጥያቄ ውሰድ።
የፈተና ጥያቄ
ከሌላ ሰው ጋር በመሆን ላለፈው ክፍለ ጊዜ የተመደበውን የቃል ጥናት ክፍል ፃፍ ወይም በቃልህ አንብብ: ሉቃስ 11.15-20።
3
የቃል ጥናት ጥቅስ ምዘና
ባለፈው ሳምንት ለተሰጠው የንባብ የቤት ስራ መምህርህ የሚጠብቅብህን ዋና ዋና ነጥቦችና ማጠቃለያ አቅርብ (ንባብ ማጠናቀቂያ ገጽ)።
የቤት ስራ ማስረከቢያ
እውቂያ
መሰጠት ለክርስቶስ፣ ለቤተክርስቲያን፣ ወይስ ለማን? “ማንም ሰው ህዝቡን ቤተክርስትያንን እየተወ ወይም እየናቀ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ህብረት አለኝ ሊል አይችልም” ለሚለው አባባል ምላሽህ ምንድነው? በዚህ የቴሌቫንጀሊዝም፣ የግለሰባዊ ክርስትና እና የቤተክርስቲያን ቃርሚያ ዘመን፣ ይህ አባባል ለአንተ ትርጉም ይሰጥሃል? ብዙዎች እያንዳንዱ ክርስቲያን የአንዲት ቤተ ክርስቲያን አባል መሆን እንዳለበት ቢያምኑም መንፈሳዊ ለመሆን ግን የግድ በቤተክርስቲያን ውስጥ ጠልቆ መግባት አስፈላጊ እንዳልሆነ ያምናሉ። የአንድ ሰው ልብ ክፍት እስከሆነ ድረስ፣ ለክርስቶስ እና ለቅዱሳት መጻሕፍት ቁርጠኛ ከሆነና ከእግዚአብሔር ጋር “የጋራ ጉዞ” እስካደረገ ድረስ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ብለው ያምናሉ። ነገሩ እንደዛ ነው ወይስ?
1
ገጽ 298 3
ነገሮችን ትንሽ መለጠጥ አሁን ስላለው የ“ጤና-ብልጽግና” ወንጌል ትምህርት ምን ታደርጋለህ? ቀለል ባለ መልኩ ይህ አስተምህሮ፣ አንድ ክርስቲያን በልዑል እግዚአብሔር መንግሥትና ሥልጣን ሥር ስለሆነ አማኙ
2
Made with FlippingBook Digital Publishing Software