The Kingdom of God, Amharic Student Workbook
1 0 2 /
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
ማጠቃለያ
» ኢስካቶሎጂ፣ የኋለኛው ነገሮች አስተምህሮ፣ በግል ደቀ መዝሙርነት ውስጥ ንቁ ለመሆን ብቻ ሳይሆን፣ የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ማጽናኛ ለመስጠት በጣም አስፈላጊ ነው። » ሞት ለሰው ሁሉ የማይቀር እና እርግጥ ነው፣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ግን በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ለሚያምኑት የሞትን ኃይል አሸንፏል። » የመንግሥቱን ተስፋ የሙጥኝ ያሉ ሰዎች መካከለኛ ሁኔታ፣ በሞት ወቅት አንድ አማኝ የሙታንን ትንሣኤ በመጠባበቅ ወዲያው ወደ ጌታ መገኘት እንደሚጓጓዝ ማወቅ ነው።
ስለ ፍጻሜ ጥናት፣ እና ስለ ሞት እና ስለ መካከለኛው ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት አንዳንድ ጥያቄዎች እንዳሉህ ጥርጥር የለውም። እነዚህን እና ሌሎች ቪዲዮው ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ የቻልከውን ያህል ጊዜ ውሰድ። መልሶችህ ግልጽ እና አጭር ይሁኑ፥ አስፈላጊ ሲሆን ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አስደግፍ፡፡ 1. የኢስካቶሎጂ ነገረ መለኮታዊ ቃል ፍጻሜ ምንድን ነው? በየትኛውም ክርስቲያን ሠራተኛ፣ መጋቢ ወይም የከተማ ሚስዮናዊ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የፍጻሜ ትምህርትን መስበክ እና ማጥናት ለምን ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል? 2. የኋለኛውን ነገር ትምህርት ከመንግሥቱ ፍጻሜ ጋር በማያያዝ ማጥናት እንዳለብን ቅዱሳት መጻሕፍት ለቤተክርስቲያን የሚነግሯቸው አንዳንድ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? 3. ጌታን እንደማያውቁ ሰዎች የሚወዱትን ሰው በሞት ሲነጠቁ ክርስቲያኖች ማዘን አለባቸው? ለምን? 4. በተጠናቀቀው የመንግሥቱ ተስፋ ላይ የሙጥኝ ያሉ አማኞች ክርስቶስ የሚገለጥበትን ጊዜ 6. ሞትን በተመለከተ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ከተነገሩት አጠቃላይ ነገሮች መካከል አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው? በሥጋዊ እና በመንፈሳዊ ሞት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? አንድነታቸውስ ምንድነው? 7. በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የተገለጹት ዋና ዋና የሞት ውጤቶች ምንድን ናቸው? ሞት ክርስቲያን ለሆኑትና ክርስትያን ላልሆኑ ሰዎች ያለው ልዩነት ምንድን ነው? 8. መካከለኛ ሁኔታ የሚለው ሥነ-መለኮታዊ ቃል ምን ማለት ነው? ሐዘን የደረሰባቸውንስ ማገልገል ለምን አስፈለገ? በተመለከተ በመጠን እየኖሩ ነቅተው መጠበቅ ያለባቸው ለምንድን ነው? 5. በግለሰብ እና በኮስሚክ ኢስካቶሎጂ መካከል ያለውን ልዩነት አብራራ
መሸጋገሪያ 1
የተማሪ ጥያቄዎች እና ምላሾች
4
Made with FlippingBook - Share PDF online