The Kingdom of God, Amharic Student Workbook
/ 7 1
የ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር መ ን ግ ስ ት
8. የክርስቶስ ወንጌል የማዳን ኃይል ተሰጥቶናል፣ ሮሜ. 10.9-10.
ቤተክርስቲያን መጥተን የእግዚአብሔርን መንፈስ ኃይል እና መገኘት የምንለማመድበት እና በህይወታችን ላይ የእግዚአብሔርን አገዛዝ ጥቅማጥቅሞች የምናገኝበት ቦታ ናት!
ለ. የእግዚአብሔር መንግሥት በሕይወቷ፣ በአኗኗሯ እና በምስክርነቷ ተገልጧል።
1. ለቤተክርስቲያን፣ መንግስቱ ስጦታ እና ተግባር ነው።
ሀ. መንግሥቱ ስጦታ ነው፤ የእግዚአብሔር አገዛዝ በልጁ ለሚያምኑ ሁሉ ተሰጥቷል።
ለ. መንግሥቱ ተግባር ነው፡ ቤተ ክርስቲያን በመንግሥቱ ሕይወት ውስጥ ጨው (ጣዕም) እና ብርሃን (አብሪ እና ገላጭ) ናት።
3
2. በዓለም ያለች ቤተ ክርስቲያን፣ ማቴ. 5፡13-16
ማጠቃለያ
» የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ማዳን ስፍራ፣ ቦታ ወይም አውድ ነው።
» የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ ህላዌ መገኛ ናት።
» የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የእውነተኛው መንግሥት ሕይወት መገኛ ናት።
ከታች ያሉት ጥያቄዎች የተነደፉት በቤተክርስቲያን ላይ ባለው የመጨረሻው የቪዲዮ ክፍል ውስጥ ያሉትን ቁልፍ ነጥቦች እንደ የመንግስቱ ስፍራ ለመለየት እንዲረዱህ ነው። እባክህ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በጥንቃቄ መልስ፣ መልሶችህ ግልጽ እና አጭር ይሁኑ፥ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ደግሞ መልሶችህን በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አስደግፍ፡፡ 1. ቤተክርስቲያን ከምን አንጻር “የአምላከ ሥላሴ ማኅበረሰብ” ልትባል ትችላለች? በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የኤክሌሲያ (የተጠሩት) ሁለቱ ትርጉሞች ምንድን ናቸው?
መሸጋገሪያ 1
የተማሪው ጥያቄዎች እና ምላሽ
Made with FlippingBook - Share PDF online