Theology of the Church, Amharic Mentor Guide

/ 4 7

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

I. ሶላ ግራሲያ (ጸጋ ብቻ)

የቪዲዮ ሴግመንት 1 ዝርዝር

ሀ. ጸጋ በጣም አስፈላጊ የእግዚአብሔር የማንነት ባሕርይ ነው።

ራእይ 22.21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።

1. ዘጸ. 34፡6-7

2. ዮሐንስ 1፡14

3. ኤፌ. 1.6

2

4. ዕብ. 10.29

ለ. ጸጋ የማይገባ ሞገስ ነው። የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቅበትም ሆነ የምንጠባበቅበት ምክንያት ባይኖረንም እንኳ እርሱ በፍቅር ቸርነትን ያደርግልናል።

ሐ. በ“ጸጋ” እና “ምሕረት” መካከል ያለው ልዩነት

ገጽ 211  6

1. ምሕረት ማለት እኛ የሚገባንን እግዚአብሔር ሲከለክልልን ማለት ነው።

2. ጸጋ እግዚአብሔር የማይገባንን ሲሰጠን ማለት ነው።

3. እንደ አዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት ገለጻ ጸጋ ማለት እግዚአብሔር ለልጁ ለኢየሱስ እንደሚያደርገው ሁሉ ለእኛም ያደርግልናል ማለት ነው። ስለዚህም ጸጋ በእውነት የማይገባን እና እንዲሁ የተቀበልነው ሞገስ ነው።

Made with FlippingBook Ebook Creator