Theology of the Church, Amharic Mentor Guide

5 8 /

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

የጌታ እራት ምንም አይነት የመልሶ ማቋቋም ኃይል ወይም የሚቀድስ ጸጋ የለውም። ምንም አይነት አስማታዊም ሆነ ምሥጢራዊ ነገር የለውም። አንድ አማኝ ብቻውን የመቀድስ ሃይል ካለው ከክርስቶስ ጋር ያለው ግንኙነት ምልክት ብቻ ነው። በክርስቶስ የተነደፉት ውጫዊ ምልክቶች ለኃጢአት ስርየት ኃይል እና ይቅር ባይነቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ውጤታማ የሆነው የታላቁ ፍቅር መስዋዕትነት ምልክቶች ናቸው። ~ Williams Stevens. “The Lord’s Supper.” Readings in Christian Theology. Millard Erickson, ed. Grand Rapids: Baker, 1973.

ለ. ሉቃ 22፡19

2

ሐ. 1 ቆሮ. 11፡23-24

ረ. ስለ ጌታ ራት ሁሉንም የተለያዩ አመለካከቶች የሚያመሳስላቸው ምንድን ነው?

1. እያንዳንዱ የክርስቲያን ሥነ-መለኮት ክፍል የጌታ እራት የሚከተለው እንደሆነ ያምናል፡-

ሀ. የክርስቲያን አምልኮ አስፈላጊ አካል መሆኑን

ለ. ለቤተክርስቲያን ቀጥተኛ የክርስቶስ ትእዛዝ መሆኑን

ሐ. ወደ እግዚአብሔርና ወደ ወንድሞች ይበልጥ እንድንቀርብ የሚያደርገን ጊዜ መሆኑን

መ. የእግዚአብሔርን ጸጋ እንድንይዝ እና ለእርሱ በምስጋና እና በውዳሴ ምላሽ እንድንሰጥ የሚያስችለን ጊዜ መሆኑን

Made with FlippingBook Ebook Creator