Conversion and Calling, Amharic Module 1 Mentor Guide

8 2 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

2. ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ኅብረት የተመሠረተው በብርሃን መመላለስን በመቀጠልና በደሙ መንጻትን በመቀበል ላይ ነው፣ 1ኛ ዮሐንስ 1፡5-10።

3. የእግዚአብሔር የሆኑ እግዚአብሔርን ለመከተል እና ለተነገረውና ለተገለጠው ፈቃዱ ትክክለኛ ምላሽ ለመስጠት መንገዶችን ይፈልጋሉ፣ 1ኛ ዮሐንስ 2፡3-6።

II. የእግዚአብሔር ቃል በክርስቲያኖች ውስጥ ለትክክለኛ ንስሃ እና ለእምነት ማስረጃ የሚሆኑ ውጫዊ የደህንነት ምልክቶችን ይፈጥራል።

ገጽ 176

10

ሀ. ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር ጠንካራ ህብረት እና አብሮ መታወቅ - ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር እንደ አዲስ ቤተሰባቸው እና ዘመዶቻቸው።

1. የእግዚአብሔር ቃል በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ “አዲስ ውልደትን” የሚያፈራ ዘር ነው።

3

ሀ. ከላይ “በውሃ” እና በመንፈስ ካልተወለድን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት አንችልም። (1) ዮሐንስ 1፡12-13

(2) ዮሐንስ 3፡5

ለ. የእግዚአብሔር ቃል በውስጣችን አዲስ ልደትን የሚያመጣ “ዘር” እና “የተተከለ ቃል” ነው፣ ያዕ 1፡18፣ 21።

2. ሕይወትን በሚሰጥ ቃል የነጻው አዲስ አማኝ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆኖ “እንደ ፈጣሪው መልክ በእውቀት የሚታደስ” አዲስ ተፈጥሮ ተሰጥቶታል።

ሀ. ቆላ.3.9-11

ለ. ኤፌ. 2.19

Made with FlippingBook Annual report maker