Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ትምህርት 9 እኛ የምናሳየው ጽናት • 119

1. አሁን እያጋጠሟችሁ ያሉትን ሁሉንም ትግሎች፣ ፈተናዎች እና ችግሮች በዝርዝር ይፃፉ እና እያንዳንዱን ወደ እግዚአብሔር በማቅረብ አደራ ይስጡ። በእያንዲንደ ሁኔታ ላይ እንዴት ምላሽ መስጠት እንደምትችሉ እግዚአብሔርን ጥበብ እንዲሰጣችህ ጠይቁ እንዲሁም በእነዚህ ሁኔታዊች ላይ ከፓስተራችሁ ወይም ከጎለመሱ ክርስቲያኖች በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ በተለየ ሁኔታ እግዚአብሄርን እንድታከበሩ ምክርን ጠይቁ። 2. መልካሙን የእምነት ገድል የምጋደል ችሎታችሁን ልታሳድጉ የምትችሉበት አንዱ መንገድ ገለልተኛነትን ወይም ለብቻ በመሆን ጊዜን በመውሰድ ነው።፡ እግዚአብሄር አምላክን በፀጥታ ውስጥ ሆነን ማዳመጥ መቻልን መማር አለብን። በዝምታ አምስት ደቂቃዎችን ውሰዱ እና ጌታን ጠብቁ። ምንም ነገር አታንብቡ ወይም አታወሩ፤ ብቻ ይስሙ። 3. አንድ ክርስቲያን ጓደኛ በዚህ ልምምድ አብሯችሁ እንዲካፈል ጠይቁ፤ በሚቀጥሉት ስድስት ቀናት ውስጥ በዝምታ እጋብሄርን የመስማት ልምምዳችሁን ሰዓት ርዝማኔ እንዲቀጥል ተለማመዱ፤ በመሆኑም ከአንድ ሳምንት በኋል ለአንድ ሰዓት ያህል በዝምታ ከእግዚአብሄር ጋር ጊዜን ሊያጠፉ ይችላሉ።

የቤት ስራዎች

Made with FlippingBook - Online magazine maker