Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

118 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ፀሐፊዎች እንደሚመሰክሩት በእንግሊዝ ገጠራማ አካባቢ በሚገኙ ሰዎች ላይ በማተኮር ደከመኝ ሰለችኝ በማይል ሰባኪነቱ እና የማስተዳደር ችሎታው አገሪቷን በደም ከተሞሉ አብዮተኞች አድኗታል ብለው ያምናሉ። የእሱ ተፅእኖ ከመሞቱ በኋላ ቀጥሎ በርካታ የሜቶዲስት ሰባኪዎች የአሜሪካንን ድንበር በወንጌል መልእክት ለመድረስ በቅተዋል።

የዊስሊ ቃል ኪዳን ጸሎት

እኔ የኔ አይደለሁም የእርሱ እንጂ በምትፈልገው ስፍራ አስቀመጠኝ፤ አንተ የምትፈልገው ከእኔ ጋር ይሁን. እኔ እንድሠራ አኑረኝ በመከራም እንዳልፍ ለአንተ ብቻ ሰራተኛ ወይም ለአንተ ብቻ የተቀደሰኩ እሆን ዘንድ: አንተ በእኛ ላይ ከበር ወይም ታናሹን ከፍ አድርገው ሙሉ ልሁን ደግሞም ባዶ ሁሉም ነገር ይኑረኝ ደግሞም ምንም ነገር አይኑረኝ ሁሉንም ነገር ላንት ደስታ እና ክብር በፈቃዴና በሙሉ ልቤ እሰጣላሁ እና አሁን አንተ የክብርና የተባረከ አምላክ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንተ የእኔ ነህ: እኔም የአንተ ነኝ አሜን ይሁን እናም በምድር ላይም ያደረግሁትን ቃል ኪዳን እንዲሁ በሰማይ ይሁን አሜን።

~ በ 1935 በእንግሊዝ ሜቶዲስት ቤተክርስቲያን ቢሮዎች ውስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለው።

የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ዘለአለማዊ አምላክ ሆይ አንተን እንደ ጌታዬ አና አዳኜ አድርጌ አምናለሁ። በስሙ የዘለአለም ህይወትን ሰጥተኸኛል እናም አሁን እንደ እሱ በእውነት የክርስትናን ሕይወት እንድኖረው፣ ለወንጌል እና ለትእዛዛትህ ታማኝ እና እውነተኛ እንድሆን መፅናትን እፈልጋለሁ። በቃልህ በፀሎት ከሌሎች ደቀመዝሙሮች ጋር በአምልኮ እና የጌታን ራት አብረን በመካፈልና በመተባበር፤ እንዲሁም ከአንተ ጋር በጥብቅ በመጓዝ አንተ የሰጠኝ ሕይወት ሙሉ በሙሉ ወደ መኖር እመጣለሁ ይህንንም መንፈስህ ብቻ ነው ሊሰጥኝ የሚችለው ። ምንጊዜም ተስፋ እንዳልቆርጥ፣ ሁል ጊዜ እንድጸልይ፣ ሙሉ በሙሉ ባንተ ብርታት እና ኃይል እንድደገፍ እንዲሁም አንተ እንድትከበርና መንግሥትህም እኔ በምኖርበት እና የምሠራበት ቦታ ይመጣ ዘንድ በሙሉ ልቤ ፈቃድህን እፈልግ ዘንድ እለምንሃለሁ። አባቴ ሆይ እወድሃለሁ። እንድጸና እርዳኝ። በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ አሜን!

የልብ ጩኸት ለጌታ

At www.tumi.org/sacredroots, በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ከዚህ ትምህርት ጋር የተያያዙ ተጨማሪ ቪድዎች እና ጽሁፎችን ያገኛሉ።

ለተጨማሪ ጥናት

Don L. Davis. A Compelling Testimony . Wichita, KS: The Urban Ministry Institute, 2012. (This resource is available at www.tumistore.org .)

1ኛ ጢሞቲዎስ 6፡12

የጥቅስ ጥናት

Made with FlippingBook - Online magazine maker