Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ተጨማሪ መግላጫ • 127

የእግዚአብሄር አምላክ ይማዳን ስራ በናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው በመሲሁ ላይ ያተኮረ መሆኑን ይረዳሉ።

ይህ መመሪያ በቅዱሳት መጻሕፍቱ ውስጥ የተከናወኑትን የቃለ ምልልሶች ጥልቀት ያለው ማስተዋል ያቀርብልዎታል እናም በክርስቶስ አስደናቂ ክንውኖች ማለትም ሞቱ፣ መቃብሩ፣ ትንሣኤው እርገቱ እና ምጽዓቱ ውስጥ እጅግ አስደናቂ የሆነውን የእግዚአብሔርን ድንቅ የድነት እና ጸጋ ታሪክ የበለጠ ለመረዳት ይረዳዎታል።

Made with FlippingBook - Online magazine maker