Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

126 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ተጨማሪ መግለጫ 3 መጽሐፍ ቅዱሰን ማንበብ እንዴት መጀመር እችላለሁ። ቄስ ዶን አልስማን ቄስ ዶ/ር ዶን ኤል. ዳቪስ

1. እያንዳንዱን ምንባቦችን፣ ጽሑፎችን፣ እና እንዲያውም መጻሕፍትን ከመላው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አገባብ አንፃር ተመልከት። በውድቀት የጠፉትን ሁሉ ለመመልስ በእግዚአብሔር የመቤዠት እቅድ ውስጥ የሚኖረው ሚና ምንድን ነው?

2. አውዱን ማስተዋል። እራስዎን በሁኔታው ውስጥ ያስቀምጡ፣ በዙሪያው ያሉትን ነገሮች ልብ ይበሉ፣ የሚታዩትን፣ የሚሸተቱትን ልብ ይበሉ። ይህ ምን ሊመስል እንደሚችል አስብ።

3. ህይወትዎን እንዴት ማሰብና መኖር እንዳለብዎት ሊቀርጹ የሚችሉ ትዕዛዛት፣ ማስጠንቀቂያዎች፣ መመሪያዎች እና አነቃቂ መልዕቶች ላይ ትኩረትን ይስጡ በመሆኑም መንግሥቱን ቀድመው እንዲፈልጉ ሊርዳዎት ይችላሉ።

መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ የሚረዱ መንገዶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እቅድ # 1-ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ 1. የዮሐንስ ውንጌልን በማንበብ ጀምሩ።፡ ይህም የኢየሱስን ሕይወት ጠቅለል አድርጎ የሚረዳ ሲሆን ቀሪውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ሲያነቡ አንዳንድ መረመጃዎችን እንዲያገኙ ይረዳዎታል።

2. ወደ ዘፍጥረት 1 ተመለሱ እናም በመጽሐፍ ቅዱስ አማካይነት አንብቡ።

3. ዝርዝሮች ሊይ በማተኮር ጊዜዎን አያባክኑ ነገር ግን በውስጡ ያካተተውን እምቅ ሃብትና የተለያዩ ነገሮችን በደስታ ለመረዳት እንዲችሉ በጠቅላላው መፅሀፍ ቅዱስን ያንብቡ። ያልገባህን ቃላት ወይም የሚያስተላልፉት መልእክቶች ብዥታን የሚፍጥሩብርትን ነገሮች በማስታውሻ ደብተርዎ ላይ ይጻፉ፤ ስለዚህ አንድ ሰው መጠየቅ ወይም በኋላ እንዲያዩዋቸው ይረዳዎታል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እቅድ # 2-: የታሪክ መጻህፍትን የማንበብ መመሪያ (www.tumistore.org)

በተጨማሪም የክርስትና ምሁራን መጽሀፍ ቅዱስ ተጽፏል ብለው ባስቀመጡት ቅደም ተከተል መሰረት በየዓመቱ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ትችላላችሁ።

ብዙ አማኞች በየዓመቱ መጽሐፍ ቅዱስን በህብረት “በታሪካዊ ቅደም” ( በጊዜ ቅደም ተከተል) ውስጥ በእግዚኣብሄር ታሪክ ውስጥ ያለውን በተሻለ መንገድ ለመረዳት በመፈለግ ታሪካዊ ቅደም ተከተሉን ተከትለው ያነባሉ ። የዚህን የንባብ መመሪያ ከ www.tumistore.org ድህረ ገጻችን ማግኘት ይችላሉ። ይህ ቀላል የመጽሃፍ ቅዱስ ዝርዝሮች ክስተቶች የተፈጸሙበት ቅደም ተከተል በመከተል መጽሐፍ ቅዱስን እንዲረዱት ያግዛል። ይህም ቅደም ተከተል መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ትርጉም ባለው መልኩ እንዲረዱ እንድ ገላጭ ድራማ ይሰጥዎታል እንጂ እንድ በቸኛ ከሌሎቹ መጻህፍት ጋር ምንም ትሥሥር እንደሌለው ነጻ የሆነ አድርገው እንዲረዱት አይደለም። በተጨማሪም በየዓመቱ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚያነቡ ሲያነቡ ትክክለኛውን ርእሰ ጉዳይ የቅዱሳት መጻሕፍት ጭብጥ ማለትም

Made with FlippingBook - Online magazine maker