Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ተጨማሪ መግላጫ • 135
ተጨማሪ ማብራሪያ 10 የኦይኮስ/ የቤተሰብ ሁኔታ ሬቨ. ዶ/ር ዶን ኤል. ዳቪስ
ድ ር
የ
•
እ ና
ካ ል
የ ክ
በ
አ
ብ
ች
ማ
ሮ
የዳሰሳ ጥናት 42,000 ሰዎች ተጠይቀው: ወደ ክርስቶስ እና ወድ ቤተ ክርስቲያን ለመምጣታችሁ ሀላፊነት የነበረው ማን ወይም ምን ሁኔታ ነው ልዩ ፍላጎት.................................................................. 1-2% በራሴ ሔድኩ............................................................. 2-3% መጋቢዎች..................................................................5-6% ጉብኘት........................................................................ 1-2% የሰንበት ትምህርት.....................................................4-5% የጀማ ወንጌል ስብሰባ/ቲቪ.........................................1/2% የቤተ ክርስቲያን ፕሮግራም...................................... 2-3% ጓድኛ ወይም ዘመዶች....................................... 75-90%!!
ነ ገ
ዕ ከ
ኮ
ሎ
ይ
ች
የ ኦ
የተለመዱ የቤተሰባዊ ዝምድናዎች የቅርብ፣ የቤተዘመድ እና የማደጎ የቤተሰብ አባላት የሚታወቁ እና ጓደኝነት ጉልህ ስፍራ የሚሰጣቸው፣ የቅርብ ጎረቤቶች፣ “የጓደኞች ጓደኞች” አጃቢዎች እና ግንኙነቶች የሥራ ባልደረቦች፣ ልዩ ፍላጎቶች፣ ብሄሮች፣ አገራዊና፣ ባህላዊ ግንኙነቶች
~ የቤተክርስቲያን እድገት, Inc. ሞኖሮቪያ, ካሊፎርኒያCA
ትንሽ ማስፈራራት
ስልታዊ ኃይል ያለው
ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
“ቀዝቃዛ ጥሪ” የለም
መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት
በታሪክ ውስጥ ውጤታማ
በአግባቡ ሊታሰብ የሚችል
ኦይኪስ (ቤተሰብ) በብሉይ ኪዳን “አንድ ቤተሰብ አብዛኛውን ጊዜ አራት ትውልዶችን ይይዛል ወንዶችን፣ ባለትዳር ሴቶች፣ ያላገቡ ሴቶች፣ የሁለቱም ፆታዎች ሎሌዎች፣ ዜግነት የሌላቸው ሰዎች እና ‘እንግዶች’ ወይም የውጭ ዜጎች ተቀጣሪዎችን ጨምሮ ያካትታል።” ኦይኮስ (ቤተሰብ) በአዲስ ኪዳን ወንጌል ማሰራጨትና ደቀ መዛሙርት ማድረግ በአዲስ ኪዳን ትርጓሜያችን ውስጥ በአብዛኛው የእነሱ ኦኪዮ (ቤተሰቦች) ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሰዎች ግንኙነቶችን መረብ በመከታተል እንደሚፈጸም ተደርገው ተገልጸዋል፤ ይህም እነሱ በሰፈሩባቸውና በሚኖሩባቸው ሁኔታ ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ መስመሮች የተከተለ ነው (ማርቆስ 5.19; ሉቃስ 19.9; ዮሐንስ 4.53, 1.41-45 ወዘተ)። እንድርያስ ስምዖን (ዮሐ. 1.41-45)፣ እና ሁለቱም ቆርኔሌዎስ (ሐዋ. 10-11) እና የፊልጵስዩስ እስር ቤት የዳነው ሰውዬ (ሐዋ. 16) እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ የወንጌል ስርጭቶችን እና ደቀ መዝሙር ማድረግን በኦይኮስ (በቤተሰብ) ደረጃ ማሳያ ናቸው። ~ Hans Walter Wolff, Anthology of the Old Testament..
ኦይኮስ (ቤተሰብ) በከተማ ውስጥ ባሉ በድሆች መካከል በባህል መካከል ከፍተኛ ልዩነቶች ቢኖሩም፣ በቤተሰብ መካከል የሚኖረው ግንኙነት፣ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ቡድኖች እና የቤተሰብ መዋቅሮች በከተሜ ማህበረሰቦች መካከል ቢኖሩም፤ በከተሜዎች ዘንድ በጓደኞቻቸው እና በቤተሰቦቻቸው መካከል በሚገኙ ግንኙነቶች ይልቅ በአቅራቢያው በሚኖሩ ሰዎች መካከል ያለውን ግንኙነት በግልጽ ማየት ይቻላል። ብዙ ጊዜ የከተማ ድሆች ነዋሪዎች ከቅርብ ወዳጆቻቸው ጋር ከጉርብትና አንፃር ብዙም አይቀራረቡም፤ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ማይሎች እንኳ ሳይርቁ በቅርብ ርቀት ሊኖሩ ይችላሉ። በተወሰነ አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች ግንኙነቶችን በትክክል ማጥናት በወንጌል ስርጭት እና ደቀ መዛሙርት በማድረግ ሂደት ውስጥ በጣም ውጤታማ የሆኑ ስልቶችን ለመወሰን በጣም ጠቃሚ ነው.
Made with FlippingBook - Online magazine maker