Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ተጨማሪ መግላጫ • 137

ተጨማሪ መግለጫ 12 ክርስተስ ቪክቶር : ለክርስቲያን ሕይወት እና ምስክርነት የተቀናጀ ራዕይ ሬቨ. ዶ/ር ዶን ኤል. ዳቪስ

ለቤተክርስትያን • ቤተክርስቲያኑ በዓለም ውስጥ በዋነኝነት የክርስቶስ ወካይ ወይም ቅርንጫፍ ናት • ከሞት በተነሳው እና በድል አድራጊው በክርስቶስ የተዋጅ ውድ ሀብት • ላኦስ-የእግዚአብሔር ሕዝብ • የእግዚአብሔር አዲስ ፍጥረት - የወደፊቱን ህይወት አሁን መኖር • የአሁን/ የምትመጣው መንግሥት አካባቢ እና ወኪል ለስጦታዎች • የእግዚአብሔር የልግስና ጸጋ ስጦታዎችና ጥቅሞች ከክሪስተስ ቪክቶር • የመጋቢነት አገልግሎቶች ወይም ቢሮዎች ለአጥቢያ ቤተክርስቲያን • መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎቹን በሉዓላዊነት በብዛት ማደል • ባለአደራነት፡ መለኮታዊ / መለኮታዊ ስጦታዎች ለጋራ ጥቅም መተቀም

ለቲኦሎጂ እና ዶክትሪን • የክርስቶስን ድል አድራጊ ቃል - ሐዋሪያዊ ትውፊታዊው፡ ቅዱሳን መጻሕፍት • ሥነ-መለኮት እንደ እግዚአብሔር ዋና ትረካ ማብራሪያ • ክሪስተስ ቪክቶር በዓለም ትርጉም ውስጥ ዋና ትርጓሜያዊ መዋቅር ነው • የኒቂያው የሃይማኖት መግለጫ-የእግዚአብሔር የድል ጸጋ ታሪክ

ለመንፈሳዊነት • የመንፈስ ቅዱስ መገኘት እና ኃይል በእግዚአብሔር ህዝብ መካከል • በመንፈስ አሰራር ውስጥ መካፈል • በአጠቃላይ የቤተክርስቲያን ዓመታዊ ሰሌዳዎች አማካኝነት እንሰበሰባለን፣ የአምልኮ ሥነ ሥርዓቶች እና የቤተክርስቲያን በዓላትን እንጠብቃለን • በተለመደው አኗኗራችን ውስጥ ከሞት የተነሳውን የክርስቶስ ህይወት መኖር

ለአምልኮ • የትንሳኤው ህዝቦች-የእግዙአብሔር ሰዎች ያለማቋረጥ አክብሮት • በቤተክርስቲያን ክርስቶስን ባማከለ አምልኳችን ውስጥ እርሱን ማሰብ እና መሳተፍ • ቃሉን መስማት እና መልስ መስጠት • በጌታ ራት ስብሰባ ላይ መለወጥን መካፈል • የእግዚአብሄር አብ በልጁ እና በመንፈስ በኩል መገኝቱን መግለጥ•

ክርስተስ ቪክቶር የሞት እና የክፋታጥፊ የፍጥረት ሁሉ አዳሽ ቪክቶር ኤር የሴዖል እና የኃጢአት ሰይጣንን የቀጠቀጠ

ወንጌል ስርጭት እና ተልዕኮ • ወንጌል ስርጭት የክርስቶስን ድል ለዓለም ሁሉ ያለ ሃፍረት ማወጅ እና መግለጽ • ወንጌል እንደ እግዚአብሄር መንግሥት መልካም ዜና • በናዝሬቱ ኢየሱስ አማካኝነት የተገለጠውን የእግዚአብሄር የአምላክ መንግሥትን እናውጃለን • ታላቁ ተልዕኮ: ሰዎችን ሁሉየክርስቶስ ደቀ መዛሙርትንና የመንግሥቱን ደቀ መዛሙርት የማድረግ ጥሪ ነው • ክርስቶስን እንደ ጌታ እና መሲህ ማወጅ

ለፍትህ እና ርህራሄ • በቤተክርስቲያን በኩል የኢየሱስ ክርስቶስ ልግስና እና ደግነት መግለጥ • ቤተክርስቲያኑ የእግዚአብሔርን መንግሥት ህይወት ታሳያለች • ቤተክርስቲያኑ የሰማይን ህይወት እዚህ እና አሁን መግለጥ • በነፃ እንደተቀበልን በነፃ መስጠት(ምንም የመኮፈስ ወይም የኩራት ስሜት አይኖርም) • ፍርድ እንደ ምትመጣዋ የእግዚአብሔር መንግሥት ተጨባጭ ማስረጃ እንደሆነ ማሳየት

Made with FlippingBook - Online magazine maker