Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

138 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ተጨማሪ መግለጫ 13 መጽሐፍ ቅዱስን በእያንዳንዱ ክፍል እና በጠቅላላው መረዳት ሬቨ. ዶ/ር ዶን ኤል. ዳቪስ

መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ የሁሉ ጌታ፣ ሁሉን የሚዋጅ እንዲሁም ጠላቶቹን ሁሉ ለዘላለም እንድሚጥል የሚገልጽ የእግዚአብሄርን የዘላለም ዕቅድ የያዘ ባለስልጣን መጽሐፍ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ-ጉዳይ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (ዮሐንስ 5.39-40)-

• ብሉይ ኪዳን የክርስቶስ መምጣት የሚያሳይ ትንበያ እና ተስፋ ነው • አዲስ ኪዳን በክርስቶስ ሁሉ ነገር ቃላት መደምደሚያ እና ፍጻሜ እንዳገኘ የሚያሳይ ነው

“በብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን ተደብቋል፤ በአዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳን ይታወቃል “

የመርሃግብር ጡዘት እድገቱ: ጅማሬ፣ እየጨመረ የሚሄድ እርምጃ፣ መደምደሚያ፣ የመውደቅ እርምጃ፣ መፍትሄ

1. መጀመርያ-የሰው ልጅ ፍጥረት እና ውድቀት (ችግሩ እና የመፍትሄ ፍላጎት) ዘፍጥረት 1፡1 – 3፡15

2. የእድገት እርምጃ-የእግዚአብሄር ዕቅድ በእስራኤል በኩል ተገልጧል (ኦሪት ዘፍጥረት 3፡15 - ሚልክያስ)

3. የጡዘቱ ጫፍ: ኢየሱስ መንግሥቱን ይባርካል (ማቴ-የሐዋርያት ሥራ 1፡11)

4. ውድቀት እርምጃ- በቤተክርስቲያን የኢየሱስን የመንግሥት ሥራ ይቀጥላል (ሐዋ .1 12 - ራዕ 3)

5. ፍጻሜ: ጌታ ኢየሱስ ፍጻሜን ለማደረግ እና መንግሥቱ ለመመለስ እንደጋና መምጣቱ(ራዕይ 4-22)

6. ማብራሪያ፡-የእግዚአብሔር ሕዝብ ጥበብን ለመስጠት ልምዳቸውን ያካፍላሉ (የጥበብ ጽሑፎች ማለትም ኢዮብ፣ መዝሙር፣ ምሳሌ መክብብ ማሕልየ መሓልይ)

Made with FlippingBook - Online magazine maker