Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ተጨማሪ መግላጫ • 139
መጽሐፍ ቅዱስ በመጽሐፍት ቅደም ተከተል:
የዘፍጥረት፣ ዘፀአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኍልቍ፣ ዘዳግም፣ ኢያሱ፣ መሳፍንት፣ ሩት፣ 1-2 ሳሙኤል
ከስነፍጥረት ታሪክ እስከ ንጉሥ ዳዊት ግዛት ድረስ
1-2 ነገስት
የእስራኤል ታሪክ ከዳዊት እስከ ግዞት
የተለያዩ ታሪካዊ ዘገባዎች ከዘፍጠረት እስከ ግዞት የእስራኤል ታሪክ በግዞት ውስጥና ከግዞት መልስ
1-2 ዜና መዋዕል
ዕዝራ፣ ነህምያ፣ አስቴር
ዕዮብ (ከአብርሃም ጋር የአንድ ዘመን ሰው)፣ መዝሙራት (በዋናነት የዳዊት)፣ መጽሃፈ ምሳሌ፣ መክብብ፣ መኃልየ መኃልየ (የሰለሞን ዘመን) ኢሳይያስ፣ ኤርምያስ፣ ሰቆቃወ ኤርምያስ፣ ሕዝቅኤል፣ ዳንኤል፣ ሆሴዕ፣ ኢዩኤል፣ አሞጽ፣ አብድዩ፣ ዮናስ፣ ሚክያስ፣ ናሆም፣ ዕንባቆም፣ ሶፎንያስ፣ ሐጌ፣ ዘካርያስ፣ ሚልክያስ
የጥበብ ጽሑፎች
በነገሥታት ዘመን ከባርነት እስከተመለሱበት ጊዜያት በእስራኤል ነቢያት የተፃፉ ጽሑፎች ስለ ናዝሬቱ ኢየሱስ የሚገልጸው ዘገባ (ወንጌላት) ኢየሱስ ካረገ በኋላ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ የቤተክርስቲያን ደብዳቤዎችና ለቤተክርስቲያኖቹ የተላኩ መመሪያዎች (መልዕክቶች) ጨምሮ
ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሐንስ
የሐዋርያት ሥራ፣ የሮሜ፣ 1-2ኛ ቆሮንቶስ፣ ገላትያ፣ ኤፌሶን፣ ፊልጵስዩስ፣ ቆላስይስ፣ 1-2ኛ ተሰሎንቄ፣ 1-2ኛ ጢሞቴዎስ፣ ቲቶ፣ ፊልሞና፣ ዕብራውያን፣ ያዕቆብ፣ 1-2ኛ ጴጥሮስ፣ 1-3ኛ ዮሐንስ፣ ይሁዳ፣ ራዕይ
የወደፊቱን እና የመጨረሻውን (የኢየሱስ መመለስ)
የዮሐንስ ራዕይ
Made with FlippingBook - Online magazine maker