Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ተጨማሪ መግላጫ • 143

31. አንድ አማኝ ከፍ ከፍብሏል/ከብሯል - ሮሜ. 8.18. እርሱ /እርሷ ወሰን የሌለውን የእግዚአብሄርን ታሪክ ተካፋይ ሆኗል።

32. አንድ አማኝ በእግዚአብሔር ሙሉ ነው, ቁ. 2.9-10። እርሱ/እርሷ ክርስቶስ ያለውን ሁሉ ተካፋይ ሆኗል።

33. አንድ አማኝ በመንፈሳዊ በረከቶች ሁሉ ተባርኳል - ኤፌ. 1፡3። ቀደም ሲል ያስቀመጥኳቸው 32 ሌሎች ነጥቦች ወይም ሁሉም በረከቶች በዚህ “በሁሉም መንፈሳዊ በረከቶች” በሚለው ውስጥ ይጠቃለሉ።

Made with FlippingBook - Online magazine maker