Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

152 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

አዲስ ኪዳን 1. ማቴዎስ – ኢየሱስ ንጉስ

8. 2ኛ ቆሮንቶስ – የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሀ. የእግዚአብሔር ማጽናኛ

ሀ. የንጉሱ ሰውነት ለ. የንጉሡ ዝግጅት ሐ. የንጉስ ስብከት መ. የንጉሱ ኘሮግራም

ለ. ለድሆች የተደረገ ማሰባሰብ ሐ. የሐዋርያው ​ጳውሎስ ጥሪ

ሠ. የንጉሱ ፍቅር ረ. የንጉሱ ኃይል

9. ገላትያ – በእምነት መጽደቅ ሀ. መግቢያ

ለ. የግል - የሐዋርያነት ሥልጣን እና የወንጌል ክብር ሐ. ዶክትሪን - መጽደቅ በእምነት

2. ማርቆስ – አገልጋዩ ኢየሱስ

ሀ. ዮሐንስ አገልጋዩን አስተዋወቀ ለ. እግዚአብሔር አብ የአገልጋዩን ማንነት ገለጸ

መ. ተግባራዊ - በመንፈስ ቅዱስ መቀደስ ሠ. ግለታሪክ መደምደሚያ እና ማሳሰቢያ

ሐ. ፈተናው አገልጋዩን አነሳሳ መ. የአገልጋዩ ስራ እና ቃል ሠ. ሞት መቀበር እና ትንሣኤ

10. ኤፌሶን – የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሀ. ዶክትሪን - የቤተክርስቲያን ሰማያዊ ጥሪ - አካል - ቤተመቅደስ - ምስጢር

3. ሉቃስ – ፍጹም የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሀ. ፍጹም የሆነው ሰው ልደት እና ቤተሰብ

ለ. ፍጹም የሆነውን ሰው መፈተን; ባደገበት ከተማ ሐ. ፍጹም የሆነው ሰው አገልግሎት መ. የፍጹም ሰው ክህደት፣ ሙከራ እና ሞት ሠ. ፍጹም የሆነው ሰው ትንሳኤ

ለ. ተግባራዊ - የቤተክርስቲያኗ ምድራዊ ምግባር - አዲስ ሰው - ሙሽራ - አንደ ወታደር

4. ዮሐንስ – ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነው ሀ. መቅድም - ትስጉት ለ. መግቢያ ሐ. የሥራ እና የቃል ምስክሮች መ. የኢየሱስ ለሐዋርያቱ የሰጠው ምስክርነት ሠ. ፍቅር - ለዓለም ምስክር ረ. መደምደሚያ

11. ፊልጵስዩስ – በክርስቲያን ሕይወት ደስታ ሀ. ፍልስፍና ለክርስቲያናዊ አኗኗር ለ. ለክርስቲያናዊ አኗኗር ምሳሌ

ሐ. ለክርስቲያናዊ ኑሮ ሽልማት መ. ለክርስቲያን ሕይወት ኃይል

5. የሐዋርያት ሥራ – መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ይሰራል ሀ. ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ በኩል በኢየሩሳሌም በሐዋርያት አማካይነት ይሠራል ለ. በይሁዳና በሰማርያ ሐ. እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ

12. ቆላስይስ – ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሙላት

ሀ. ዶክትሪናል - ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሙላት፤ በክርስቶስ አማኞች ሙሉ ናቸው ለ. ተግባራዊ - ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሙላት፤ የክርስቶስ ሕይወት በአማኞች እና በእነርሱ ህይወት አማካኝነት ይገለጣል

6. የሮሜ መልዕክት – የእግዚአብሔር ጽድቅ ሀ. ሰላምታ ለ. ኃጢአትና መዳን ሐ. መቀደስ መ. ትግል ሠ. በመንፈስ የተሞላው ኑሮ ረ. የደህንነት ጥበቃ ሰ. መከፋፈል ሸ. መስዋዕት እና አገልግሎት ቀ. መለየት እና ሰላምታ

13. 1ኛ ተሰሎንቄ – የክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ሀ. የሚያነቃቃ ተስፋ ነው

ለ. የሚሰራ ተስፋ ነው ሐ. የሚያነፃ ተስፋ ነው መ. የሚያጽናና ተስፋ ነው ሠ. የሚያነሳሳና የሚስብ ተስፋ ነው

14. 2ኛ ተሰሎንቄ – የክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ሀ. አሁን የአማኞች ስደት ነው፤ በመጨረሻ (በክርስቶስ መምጣት) የማያምኑትን ፍርድ ይሆናል

7. 1ኛ ቆሮንቶስ – የክርስቶስ ጌትነት ሀ. ሰላምታ እና ምስጋና

ለ. በቆሮንቶስ አካል ውስጥ ያሉ ሁኔታዎች ሐ. ወንጌልን በተመለከተ መ. ስብስቦችን በተመለከተ

ለ. ከክርስቶስ መምጣት ጋር በተያያዘ የዓለም ፕሮግራም ሐ. ከክርስቶስ መምጣት ጋር በተያያዙ ተግባራዊ ልምምዶች

Made with FlippingBook - Online magazine maker