Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ተጨማሪ መግላጫ • 151

21. መክብብ – ከንቱ ሀ. ሙከራ ለ. አስተያየት ሐ. ግምት

31. አብድዩ – የኤዶም ጥፋት

ሀ. ውድመት እንደሚመጣ ተተንብዮአል ለ. የጥፋት ምክንያቶች ሐ. የእስራኤላውያን የወደፊት በረከት

22. መኃልየ መኃልይ – የፍቅር ታሪክ

32. ዮናስ – የአህዛብ መዳን ሀ. የዮናስ አለመታዘዝ

23. ኢሳያስ – የእግዚአብሔር ፍርድ (ፍትሕ) እና ምህረት(ማጽናኛ) ሀ. የቅጣት ትንበያዎች ለ. ታሪክ ሐ. የበረከት ትንቢቶች 24. ኤርምያስ – የይሁዳ ኃጢአት ወደ ባቢሎን ምርኮ ወሰዳቸው ሀ. የኤርሚያስ ጥሪ; ኃይልን ለ. ይሁዳ ተኮነነ፤ ወደ ባቢሎን በምርኮ እንደሚሄዱ ተንብዮ ነበር ሐ. እንድገና እንደሚመለሱ የተሰጠ የተሰጠ የተስፋ ቃል መ. ፍርድ እንደሚሆን ተነበየ

ለ. ሌሎች መከራ ይደርስባቸዋል ሐ. ዮናስ ተቀጣ መ. ዮናስ ታዛዥ ሆነ; ሺዎች መዳን ሆነላቸው ሠ. ዮናስ አልደሰተም፣ ለነፍሳት ፍቅር አልነበረውም 33. ሚክያስ – የእስራኤል ጥፋቶች፣ ፍርድ እና መመለስ ሀ. ኃጢአትና ፍርድ ለ. ጸጋ እና የወደፊት እድሳት ሐ. ልመና እና አቤቱታ

ሠ. በአሕዛብ ላይ የተነገሩ ትንቢቶች ረ. የይሁዳ ምርኮ አጭር ማጠቃለያ

34. ናሆም – ነነዌ ተኮነነች

ሀ. እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል ለ. የነነዌ ጥፋት ተተንብዮአል ሐ. የመጥፋቷ ምክንያቶች

25. ሰቆቃወ ኤርምያስ – ለኢየሩሳሌም አልቅሱ ሀ. የኢየሩሳሌም መከራ ለ. በኃጢአት ምክንያት መጥፋቷ ሐ. የነቢዩ መከራ

35. ዕንባቆም – ጻድቅ በእምነት ይኖራል

ሀ. ስለ ይሁዳ ያልተፈረደ ኃጢአት የቀረበ ክስ ለ. ከለዳውያን ይቀጣሉ ሐ. ስለ ከለዳውያን ክፋት የቀረበ ክስ መ. ቅጣት እንደሚኖር ቃል ገብቷል ሠ. ጸሎት ለመነቃቃት፤ በእግዚአብሔር ማመን

መ. የአሁኑ ጊዜ ባዶነት ካለፈው ውበት ጋር ሲነፃጸር ሠ. ምህረት ለማግኘት ወደ እግዚአብሔር ልመና

26. ሕዝቅኤል – የእስራኤልን ምርኮና መመለስ

ሀ. በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ የሚፈጸም ፍርዱ ለ. በአሕዛብ ላይ የሚፈርደው ፍርድ ሐ. የእስራኤል እንደገና መታደሰ; የኢየሩሳሌም የወደፊት ክብር

36. ሶፎንያስ – የባቢሎናውያን ወረራ የጌታን ቀን ያመለክታል ሀ. በይሁዳ ላይ የተሰጠው ፍርድ የጌታን ታላቅ ቀን ያመለክታል ለ. በኢየሩሳሌምና በጎረቤቶችዋ ላይ የተደረገው ፍርድ በሁሉም ላይ

27. ዳንኤል – የአሕዛብ ዘመን

የሚመጣውን የመጨረሻውን ፍርድ ያመለክታል ሐ. እስራኤል ከተፈረዱ በኋላ እንደገና ትታደሳለች

ሀ. ታሪክ፣ ናቡከደነፆር፣ ብልጣሶር፣ ዳንኤል ለ. ትንቢት

37. ሐጌ – ቤተመቅደስን እንደገና መገንባት ሀ. ቸልተኝነት

28. ሆሴዕ – አለመታመን ሀ. አለመታመን ለ. ቅጣት ሐ. መመለስ 29. ኢዩኤል – የጌታ ቀን ሀ. የአንበጣ ቁጣ

ለ. ብርታት ሐ. መለየት መ. ፍርድ

38. ዘካርያስ – የክርስቶስ ሁለት አመጣጦች ሀ. የዘካርያስ ራእይ

ለ. የወደፊቱ የጌታ ቀን ሁኔታዎች ሐ. ስለ መጪው የጌታ ቀን ቅደም ተከተል

ለ. የቤቴል ጥያቄ፣ የአምላክ መልስ ሐ. የሀገር ውድቀት እና ደህንነት

30. አሞፅ – እግዚአብሔር በኃጢአት ላይ ይፈርዳል ሀ. ጎረቤቶች ተፈርዶባቸዋል ለ. እስራኤል ተፈርዶበታል ሐ. የወደፊት ፍርድ እይታ መ. የእስራኤላውያን የቅድመ ፍርድ በረከቶች

39. ሚልክያስ – ችላ የማለት ሀ. የካህኑ ኃጢአት ለ. የህዝቡ ኃጢአት ሐ. ጥቂት ታማኝ የሆኑ

Made with FlippingBook - Online magazine maker