Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
150 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ
ተጨማሪ መግለጫ 17 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቀሶች ዋና ሃሳብ አጭር መግለጫ ሬቨ. ዶ/ር. ዶን ኤል. ዳቪስ
ብሉይ ኪዳን 1. ዘፍጥረት – ጅማሬዎች ሀ. አዳም ለ. ኖህ ሐ. አብርሃም 2. ዘፀአት – ድነት (መውጣት) ሀ. ባርነት ለ. ነጻ መውጣት
12. 2ኛ ነገሥት – የተከፋፈለ መንግሥት ሀ. ኤልሳዕ
ለ. እስራኤል (የሰሜን መንግሥት መውደቅ) ሐ. ይሁዳ (ደቡባዊው መንግሥት መውደቅ)
መ. ይስሐቅ ሠ. ያዕቆብ ረ. ዮሴፍ
13. 1ኛ ዜና መዋዕል – የዳዊት መቅደስ ዝግጅቶች ሀ. የዘር ግንድ ለ. የሳኦል አገዛዝ መጨረሻ ሐ. የዳዊት መንገስ መ. የቤተመቅደሱ ዝግጅት 14. 2ኛ ዜና መዋዕል – ቤተመቅደሱ እና አምልኮቱ መተው ሀ. ሰሎሞን ለ. የይሁዳ ነገሥታት
ሐ. ሕግ መ. የማደሪያው ድንኳን
3. ዘሌዋውያን – አምልኮ እና ህብረት ሀ. መስዋዕት እና ምጽዋት ለ. ካህናት ሐ. ከብረ በዓላት እና በዓላት 4. ዘኁልቁ – አገልግሎት እና ጉዞ ሀ. የተደራጀ ለ. ጉዞዎች
15. ዕዝራ – አናሳ ነቢያት (ቅሬታ)
ሀ. የመጀመሪያው ከምርኮ መመለስ- ዘሩባቤል ለ. ለሁለተኛ ጊዜ ከምርኮ መመለስ - ዕዝራ (ካህን)
5. ዘዳግም – ታዛዥነት
ሀ. ሙሴ ስለ ታሪክ እና ሕግ ክለሳ ለ. የሲቪል እና ማኅበራዊ ሕጎች
16. ነህምያ – በእምነት ዳግም ማነጽ ሀ. ግንቡን እንደገና መግንባት
ሐ. የፍልስጤም ቃል ኪዳን መ. የሙሴ በረከት እና ሞት
ለ. መንፈሳዊ መነቃቃት ሐ. ሃይማኖታዊ ተሃድሶ
6. ኢያሱ – ድነት (መግባት) ሀ. ምድሪቱን ማሸነፍ ለ. ምድሪቷን ተከፋፈሉ ሐ. የኢያሱ ስንብቶች
17. አስቴር – ሴት አዳኝ ሀ. አስቴር ለ. ሐማ ሐ. መርዶክዮስ
7. መሳፍንት – የእግዚአብሔር ማዳን ሀ. አለመታዘዝ እና ፍርድ ለ. የእስራኤል አሥራ ሁለቱ ዳኞች ሐ. ህገወጥ ሁኔታዎች
መ. ነፃነት-የፒሪም በዓል
18. ኢዮብ – ጻድቅ ለምን መከራን ይቀበላል ሀ. እግዚአብሄርን የሚፈራው ኢዮብ ለ. የሰይጣን ጥቃት
8. ሩት – ፍቅር
ሐ. አራቱ የፍልስፍና ጓደኞቹ መ. እግዚአብሔር ህያው ነው
ሀ. ሩት መረጠች ለ. ሩት ሰራች ሐ. ሩት ጠበቀች መ. ሩት ተካሳች
19. መዝሙረ ዳዊት – ጸሎትና ውዳሴ ሀ. የዳዊት ጸሎት ለ. አምላካዊ ሥቃይ፤ ነፃነት
9. 1ኛ ሳሙኤል – ንጉሶች, ካህን ሀ. ዔሊ ለ. ሳሙኤል
ሐ. ሳውል መ. ዳዊት
ሐ. እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ይሟገታል መ. የእግዚአብሔር ህዝብ መከራ - በጌታ ንግስና መጨረሻው ይሆናል ሠ. የእግዚአብሔር ቃል (የመሲሁ መከራና በክብር መመለስ)
10. 2 ሳሙኤል – ዳዊት
ሀ. የይሁዳ ንጉሥ (9 ዓመት - ኬብሮን) ለ. የእስራኤል ንጉሥ (33 ዓመት - ኢየሩሳሌም)
20. ምሳሌ – ጥበብ
ሀ. ጥበብ ከሞኝነት ጋር ለ. ሰሎሞን ሐ. ሰሎሞን - ሕዝቅያስ መ. አጉር ሠ. ልሙኤል
11. 1ኛ ነገሥት – የሰለሞን ክብር የመንግሥቱ ማሽቆልቆል ሀ. የሰለሞን ክብር ለ. መንግሥት ማሽቆልቆል ሐ. ነቢዩ ኤልያስ
Made with FlippingBook - Online magazine maker