Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

156 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

(ሉቃስ 10፡16)።

ጋብቻ እና ቤተሰብ

በቤተክርስቲያኗ ውስጥ መመስረት ካቴኪዝም እና ጥምቀት

በአጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ንቁ አባል መሆን

አምላካዊ ወዳጅነት እና ግንኙነት

ለአካል መታነጽ መንፈሳዊ ስጦታዎችን መጠቀም በሥልጣን ላይ ላሉ ፓስተሮች እና ሽማግሌዎች መታዘዝ

ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት የቃሉን ቁልፍ መጠቀም አምልኮ እና ምስጋና የግል ቅድስና

በጋራ የዲሲፕሊን እርምጃዎች መለማመድ መሙላት፣ መራመድ እና በመንፈስ ቅዱስ መመራት አስራት እና የመባ ስጦታዎች- የገንዘብ ባለዓደራነት

የሚሰማችሁ እኔን ይሰማል፥ እናንተንም የጣለ እና ገሸሽ ያደረግ እኔን ይጥላል፤ እኔንም የጣለ የላከኝን ይጥላል

የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቆ መራብ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መሰረታዊ ትምህርቶችን መረዳት ስለ መንግሥቱ ትረካዊ ሥነ መለኮት የኒቂያው የሃይማኖት መግለጫ: ሐዋርያዊ ባህል በመሠረታዊ የእምነት ትምህርቶች መመስረት የእውነትን ቃል በተሳካ ሁኔታ የሚከፋፈል

ቤተሰብ

በጋራ የምንካፈለው ኑሮ

ቤተክርስቲያን ጋብቻ እና

የሐዋርያት ሥራ 2፡42-47

የተከበረ አካሄድ

1ኛ ጢሞ. 4፡7-16

መንፈሳዊ እድገት

የሐዋርያትን እምነት መሟገት

ቆላ. 2:6-8 ኤፌ. 6፡10-18

የአማኝ አቋም

አብዮታዊ ራዕይ

1ኛ ቆሮ. 2፡9-16

ክርስቶስን እና መንግሥቱን የመወከል ቅንዓት ሉቃስ 10፡16

ሁሉንም ነገር በእግዚአብሔር ታሪክ ውስጥ መመልከት

ተዋጊ መንፈስ

መንፈሳዊ ጦርነት

መጎዳት እና ተጋላጭነት

ማደረግ

2ኛ ጢሞ. 2፡1-2

ለመብዛት ጽኑ ፍላጎት

በቤተክርስቲያን በኩል ወንጌን

ማሰራጨት እና ደቀ-መዝሙር

ንስሓ መግባት እና በክርስቶስ ስለ መቀየር እምነት አምባሳደርነት: የእግዚአብሔር መንግሥት ወኪል

በእግዚአብሔር ፊት ዝቅታን እና ትህትናን ማሳየት የኢየሱስን የአገልጋይነትን የአኗኗር ዘይቤ መቀበል

1 ጴጥ. 3፡15-16

አሳማኝ ምስክርነት

የአደባባይ ሕይወት እና ሞያ

የምልጃ ጸሎት ማብዛት

የጠላት እቅዶች መገንዘብ

መጠቀም

በውጊያው ለመሳተፍ ድፍረት

መከራን ለመቀበል በአዕምሮ መታጠቅ የክርስቶስ ወታደር መለያ ምልክት

ዜግነት

ካታኪዝምን ማቆየት

አመራር እንደ ውክልና

የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር እቃ መልበስ

የመከሩን ሰራተኞች ማብዛት

ምስክርን ማድረግ

የእኛን ኦኮስ ለክርስቶስ መክፈት

ለጠፉት ሰዎች ወንጌልን ማካፈል

ለአገልግሎት እና ለተልዕኮዎች መስጠት

የምሥክርነት አኗኗር ዘይቤን መኖር

በውጭ ባሉ ሰዎች ዘንድ ጠንካራ የሆነ

በቤት በስራ እና በአካባቢው እጅግ አስፈላጊ

በማህበር የተመሰረተን መንፈሳዊ ፍሬን ማለተም ጥምቀት እና

በህይወት ኑሮ ውስጥ ፍትህ እና ምህረት ማድረግ በሐገር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሃላፊነትን የሚወጣ

እግዚአብሔርን የሚያከብር መልካም ስም መጠበቅ

የሕይወት ለሕይወት ኢንቨስትመንትን “ከእሱ” መርህ ጋር ማጣመር

መንፈሳዊ ስጦታዎቻችንን በቤተክርስቲያን በኩል ለወንጌል ስርጭት

ተጨማሪ አባሪ 20 ለመወከል ምቹ መሆን: የእግዚአብሔር መንግሥት ደቀ-መዛሙርቶችን ማባዛት ሬቨ. ዶር. ዶን ኤል. ዳቪስ

Made with FlippingBook - Online magazine maker