Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ተጨማሪ መግላጫ • 157
ተጨማሪ አባሪ 21 የአዲስ ኪዳን ሥነ-ምግባር ከላይ-ወደታች በሆነ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ መኖር ሬቨ. ዶር. ዶን ኤል. ዳቪስ
የለውጡ መርህl
መርሁ ተገለጸ
መጽሐፍ ቅዱስ
ድሆች ባለጠጎች ይሆናሉ፤ ባለጠጎችም ድኻ ይሆናሉ
ሉቃ 6፡20-26
ሕግ የሚጥሱ/አመጸኞች/ እና የማይገባቸው ይድናሉ
ማቴ. 21፡31-32
ራሳቸውን ዝቅ ዝቅ የሚያደርጉ ከፍ ከፍ ይላሉ
1ኛ ጴጥ. 5፡5-6
ራሳቸውን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ዝቅ ዝቅ ይላሉ
ሉቃ 18፡14
ዕውሮች ያያሉ
ዮሐ. 9፡39
እናያለን የሚሉ ዕውራን ይሆናሉ
ዮሐ. 9፡40-41
የክርስቶስ ባሪያ በመሆናችን ነጻ እንሆናለን
ሮሜ. 12፡1-2
እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍረው በዓለም ውስጥ ሞኞችን መረጠ
1ኛ ቆሮ. 1፡27
ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ
1ኛ ቆሮ. 1.27
እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥
1ኛ ቆሮ. 1፡28
ይሄንን ዓለም በማጣት ቀጣዩን ዓለም እናገኛለን
1ኛ ጢሞ 6፡7
ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል
ዮሐ 12፡25
የሁሉም አገልጋይ በመሆን ታላቅ ትሆናለህ
ማቴ. 10፡42-45
በዚህ ዓለም ውድ ሀብትን አከማቹ፤ የሰማይን ወሮታ ታጣላችሁ
ማቴ. 6፡19
ውድ ሀብታችሁን በላይ አከማቹ፤ የሰማዩን ሀብት ታገኛላችሁ
ማቴ. 6፡20
ሙሉ በሙሉ ለመኖር ራስዎን በፈቃድዎ ለመሞት[መንፈሳዊ] ይቀበሉ
ዮሐ 12.24
መለኮታዊውን ሞገስ ለማግኘት የምድራዊ ዝናውን በሙሉ ተው
ፊል. 3፡3-7
ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ
ማር. 9፡35
የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በብርታትህ ሳይሆን በድካምህ ሙሉ ይሆናል
2ኛ ቆሮ. 12፡9
የእግዚአብሄር ትልቁ መስዋእት የተሰበረ እና የተቀጠቀጠ መንፈስ ነው
መዝ. 51፡17
ከሌሎች ከመቀበል ይልቅ መስጠት የተሻለ ነው
ሐዋ ሥራ 20፡35
የእግዚአብሔርን ምርጥ ነገር ለመቀበል ያለህን ሁሉ ተው
ሉቃ 6፡38
Made with FlippingBook - Online magazine maker