Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ትምህርት 5 የምናሳየው ልዕቀት: • 71

እንደምችል ለማየት ዓይኖቼን ክፈት። እነዚህን ነገሮች ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ በኩል ጸለይኩ አሜን።

At www.tumi.org/sacredroots, we have a section dedicated to additional written and video resources.

ለበለጠ ጥናት

Don L. Davis. Vision for Mission: Nurturing an Apostolic Heart . Wichita, KS: The Urban Ministry Institute, 2012. (This resource is available at www.tumistore.org.)

በቀጣዩ ክፍለ ጊዜ እነዚህን አርዕስቶች ጨምሮ የምንፈልገው መታነጽ የሚለውን ርዕስን እንመለከታለን: 1. ህይወትን አብረን እንደ ማህበረሰብ እንኖራለን 2. በአጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን እና በትንንሽ ቡድኖች ክርስቶስን በህብረት እናመልካለን 3. ለክርስቶስ ካለን አክብሮት የተነሳ እያንዳንዳችን ለሌላችን እንታዘዛለን

ለሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ

ኤፌሶን 2፡10

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጥናት

1. 10 ደቂቃዎችን ይውሰዱና እግዚአብሔር አምላክ የሰጣችሁን ነገር በተሻለ ሁኔታ ተንከባካቢ ትሆኑ ዘንድ የምትችሉባቸውን ሀሳቦች ጻፉ። ስለ ገንዘብዎ እና ንብረትዎ ለቤተክርስቲያን በተሻለ መንገድ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በማስታወሻዎ ውስጥ በዝርዝር ጻፉ። 2. ባለን ነገር ረክተን ለመኖር ስለመቻል 10 ደቂቃዎችን ውሰድ ገምግም። በዕርካታ የምትኖሩበት ቦታ ከስግብግብ ወይስ ከምቀኝነት አንጻር? እርስዎ ከንብረት ወይም ግንኙነት ጋር ረክቶ ለመኖር እንዲችሉ እግዚአብሔር በደግነት እንዲመራዎት ይጠይቁ ስለዚህም ጉዳይ በማስታውሻ ደብተርዎ ላይ ይጻፉ። 3. ጊዜዎን እንዴት እንደሚጠቀሙበት ለመገምገም 10 ደቂቃዎች ይውሰዱ። ለመንፈስ ቅዱስ አመራር መገኘት እንዲረዳዎት የጊዜ ሰሌዳዎን እንዴት እንደሚያቃልሉ እና እንደሚጠቀሙ እግዚአብሔርን ይጠይቁ.። ይህንንም በዕለታዊ ማስታወሻዎ ውስጥ ይፃፉ። 4. ስለ ገንዘብ አጠቃቀም፣ ስለ ስግብግብነት እና ቀለል ስላለ የአኗኗር ዘይቤ ስለተማሩ በእምነት የጎለመሰን አንድ አማኝን ያነጋግሩ።

የቤት ሥራ

Made with FlippingBook - Online magazine maker