Foundations for Christian Mission, Amharic Student Workbook
/ 6 1
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
ሐዋርያት በጥልቀት ከመናገር ተቆጥበዋል፤ ይሁን እንጂ አንዳንድ አገልግሎቶች በዚህ ዙሪያ የተካኑ ይመስላሉ፡፡ የጨለማውን ኃይላት ለማሸነፍ የሚያግዛቸውን ዘዴዎች ለመረዳት ከመፈለግ አንጻር ብዙ ክርስትያኖች ከአጋንንት ጋር እና ህወታቸው ላይ ካለው ተጽዕኖ ጋር ባላቸው የግል ጉዞ ተጠምደዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ ይህን አይነቱን ከልክ በላይ የሆነ ትኩረት በመፍራት የክርስቶስና የሐዋርያትን አጋንንታዊ ልምምዶች መጥቀሱን ችላ ይላሉ፡፡ ከገዢዎችና ከስልጣናት ጋር ከምናደርገው ውጊያ አንጻር በክርስትና አካሄዳችን ውስጥ ጳውሎስ እንታገላቸዋለን ስላላቸው የጨለማ ኃይላት የእኛ አመለካከት ምን መምሰል አለብት? (ኤፌ6፡11) ስለሰይጣን፣ ስለ አጋንንት እና ስለ ክፉው ተገቢው የክርስቲያን ምላሽ እንዴት መሆን አለበት? የሐዋርያዊ አገልግሎት ማዕከል በጳውሎስ መሰረት የሐዋርያዊ አገልግት ማዕከል የእግዚአበሔር ህዝብ ለመጪው የክርሰቶስ ጋብቻ መዘጋጀት ነው (2ኛቆሮ 1፡22)፡፡ በእርግጥ የእግዚአብሔር ህዝብ በእርሱ የተዋበችና ነቀፋ እንደሌለባት ሙሽራ የተዘጋጀች፣ እድፈት ወይም መጨማደድ የሌለበት ህዝብ (ኤፌ 5)፣ የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ተገናኝተውት ለዘላለም አብረው ለመሆን ለሚጠብቁት ለታላቁ የአንድነትና የሙላት ቀን በሁሉም መንገድ እንደተዘጋጀች የክርስቶስ ሙሽራ ናቸው (1ኛ ተሰ4፡13 17)። እንደ እውነቱ ከሆነ ሚሽን እና አገልግሎት ልዩ የሆነ ኤስካቶሎጂያዊ ጣዕም አለው፡፡ ሁሉም የወንጌል አገልግሎት በአዲሲቱ እየሩሳሌም ውስጥ የሚኖሩትን የበጉን ሙሽራ ቁጥር ይጨምራል፤ እንዲሁም ሰዎችን ደቀመዛሙርት በማድረግ ለታላቁ የበጉ አንድነትና ጋብቻ ሰዎችን ያዘጋጃል (ራዕይ 19)፡፡ የእግዚአብሔርን ህዝብ ለክርስቶስ እንደተዘጋጀች ንጽሕት ድንግል ለአንድ ባል በመሰጠት ለአገልግሎት ያለን ግንዛቤ ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል (2ቆሮ 11:12)? ሚሽንን እና አገልግሎትን ለሚመጣው ከክርስቶስ ጋር የሚደረግ ህብረት የእግዚአብሔርን ህዝብ እንደ ማዘጋጀት ካየን በአመለካከታችን እና በተግባራችን ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? በጣም የተራቀቀና ምሳሌያዊ ነው ወይስ የሚያስታጥቅና ግልጽ የሚያደርግ ነው?
3
2
የሚሽን ራእይ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሰረት - ክፍል 2 ክፍል 1: ሚሽን እንደ ዘመናት ፍቅር
ቄስ ዶ/ር ዶን ኤል ዴቪስ
የሴግመንት 1 ማጠቃለያ
እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር የገባበት መለኮታዊ ፍቅር ለመጽሐፍ ቅዱሳዊው ሚሽን አንዱ ዋነኛ ጭብጥ ነው፤ ይህም እግዚአብሔር ለእርሱ የተለየን ህዝብና ፤ ከዚያም በክርስቶስ ኢየሱስ ህያው የሆነችውን ቤተክርስቲያን ከአህዛብ መካከል ማውጣቱ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሙሽራይቱና የሙሽራው ሃሳብ በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ ካለው የደስታና የፈንጠዝያ ሀሳብ ጋር የተዛመደ ነው። እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ስላለው ግንኙነት መሰረታዊ ምስል (በመኃልየ መኅልይ እንደተመለከተው) እና ከእስራኤል አሳዛኝ ጅማሮ አንስቶ ባለመታመንዋ እስከመጣባት ፍርድና ስደት ድረስ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ያለው ግንኙነት የጎለበተ ነበር፡፡ ዋናው ነገር ህዝቡ ተሃድሶ ሆኖላቸው ሙሽራው ከሙሽራይቱ ጋር እንደሚደሰት ፣ እንዲሁ እግዚአብሔር ከህዝቡ
Made with FlippingBook - Online catalogs