Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ትምህርት 8 እኛ የምንጠቀመው መሳሪያ • 101
ሐ. 2ቆ. 11፡3
___ ዲያቢሎስ አማኞችን በእግዚአብሄር ፊት ለመኮነን ይከሳል።
መ. ራዕ 12፡10
___ ሽንገላ ጠላት አማኞችን በጉዞአቸው ላይ ለመጉዳት የሚጠቀምበት መሳሪያ ነው።
4. አማኞች በክፉ ቀን ለመቋቋም እንዲችሉና ጠላትን ካሸነፉ በኋላ በእምነት ጸንተው እንዲቆም የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር እቃዎች መውሰድ አለባቸው። ኤፌሶን 6፡13-18ን አንብብ። የእግዚአብሔርን የጦር ዕቃ ክፍሎች ከእያንዳንዱ ገላጻቸው ጋር ያዛምዱ።
ሀ. መታጠቂያ
___ የመዳን
ለ. ጥሩር
___ የመንፈስ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል
ሐ. ጫማዎች
___ የሰላም ወንጌል መዘጋጀቱ
መ. ጋሻ
___ የእውነታ
ሠ. ራስ ቁር
___ የእምነት
ረ. ሰይፍ
___ የጽድቅ
5. በመንፈሳዊ ውጊታችን ውስጥ ጌታ ከሰይጣን ውሸቶች፣ ሀሰቶች እና ማታለሎች ለመዋጋት የሚያስታጥቀን ኃይላችን እና ጋሻችን ነው።
ሀ. ማቴ. 4፡1-11 አንብብ። ኢየሱስ የጠላት ጥቃቶችን እና ፈተናዎችን መቋቋም የቻለው እንዴት ነው?
ለ. መዝሙር 18፡31-48ን ያንብቡ። ጌታ የእርሱ መንፈሳዊ ወታደሮች ጠላትን የሚጠቀምባቸውን ታክቲኮች ለመቃወም እንዲቸሉ የሚያዘጋጅበትን ሦስት መንገዶች ስም ዘርዝሩ፡
i.
ii.
iii.
ሐ. መዝ 144፡1-10 ያንብቡ። ጌታ “ጠላቶቻችንን” በየቀኑ የሚገጥሙንን ውሸቶችና ማታለሎችን ለመዋጋት እንድንችል እንዴት ያስተምረናል?
Made with FlippingBook - Online magazine maker