Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

108 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

በሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ እነዚህን ርዕሶች ጨምሮ እኛ የምናሳየው ጽናት ከሚከተሉት ትምህርቶች ጋር ይማራሉ።

ለሚቀጥለው ክፍለጊዜ

1. ንቁ ሆነን መቆየት እና ከጥበቃ ውጪ መሆን የለብንም። 2. በጸሎት መንፈስ ቅዱስ በጦርነቱ ውስጥ ይረዳንናል። 3. ሌሎች አማኞችን በተጋድሎአቸው ውስጥ እንረዳቸዋለን።

2ኛ ቆሮንቶስ 10፡4

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጥናት

1. ጠላት ለእኛ ውሸትን ይነግረናል በመሆኑ እኛ ሁልጊዜ እውነትን እንደገና ማረጋገጥ ያስፈልገናል። በቅርቡ ስለእያንዳንዱ ነገረዎት ጠላት የነገርዎትን ውሸቶች ሁሉ በማስታወሻ ደብተርዎ በዝርዝር ይጻፍ: ስለ ድነታችሁ የነገሮትን ውሸት፣ ስለ እግዚአብሔር ፣ ስለ እርስዎ፣እንዲሁም ስለ ሌሎች የነገርዎትን ውሸት።. እነዚህ ውሸቶች ለምን እውነታ እንዳልሆኑ ይጻፉ። ከእነዚህ ውሸቶች ጋር የሚቃረኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎችን ይፈልጉ፣ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ውሸቶች የሚቃረኑ እውነት ከመጽሃፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ለማግኘት ይፈልጉ። 2. መልካሙን የእምነት ገድል የምንዋጋበት ሌላኛው መንገድ የመናዘዝ ስርዓት ነው። ለአምላክ መናዘዝ ያለብዎትን ማንኛውንም ሀጢያታዊ መንገድ እግዚአብሔር እንዲጠቁምዎት ለመጠየቅ 10 ደቂቃዎች ይውሰዱ። ጥያቄን ከጠየቁ በኋላ ዝም ብለው ያዳምጡ። እርሱ ኃጢአትን ወደ አእምሮ ካመጣ ውዲያውኑ ከእግዚአብሔር ጋር ይስማሙ፤ ሰበብ መርሳት አያስፈልግም። ከዛም በክርስቶስ ደም የተሰጠውን ምህረት እና ይቅርታን ይቀበሉ። 3. አንድ የጎለመሰ ክርስቲያን ፈልጉ እና ሃጢአትን ስለመናዘዝ እና ይቅርታ ስለመቀበል ያላቸውን ልምምድ ጠይቋቸው። ኃጢያቶቻችሁን ለእርሱ/ለእርሷ ይንገሩና እናም የምህረትና የይቅርታን ጸሎት እንዲያደርጉላችሁና በክርስቶስ ወንድም/እህት ፈውስን ይጠይቁ።

የቤት ስራዎች

Made with FlippingBook - Online magazine maker