Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

ትምህርት 9 እኛ የምናሳየው ጽናት • 113

ለ. 1ተሰ. 5፡17; ሮሜ 12.12 ___ መጽናት እንዲሁም የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጉ የተስፋውን ቃል ትቀበላላችሁና

ሐ. የሉቃስ 11፡5-13

___ ያለማቋረጥ ጸልዩ

መ. ዕብ. 10፡36-38

___ ሁል ጊዜ መጸለይ አለብን እንዲሁም ተስፋ መቁረጥ የለብንም

ሠ. ኤፌ. 6.18

___ የጦር ዕቃዎችን ለመታጠቅ በሁሉም ወቅቶች መጸለይ አለብን

5. አማኞች ፈጽሞ ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም ነገር ግን በመከራ መካከል በመተባበር በእምነታችን እርስ በራስ እንድናጠነክር መበረታታት ይኖርብናል። ይሁዳ 20-25 ያንብቡ እና ባዶዎቹን ይሙሉ ሀ. ይሁዳ ___________________________ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ ___________________________ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ጠብቁ ብሏል።

ለ. ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ _____________________________________።

6. በመንፈስ ቅዱስ ከዘራን እና ከጸናት መልካም ምርትን መሰብሰብ እንችላለን፤ ነገር ግን ይህ የሚሆነው ተስፋ ቆርጠን ካልተውነው ብቻ ነው። ገላትያ 6፡7-10ን ያንብቡ እና ባዶዎቹን ሙላ።

ሀ. እግዚአብሄር አይዘበትበትም ማንም ___________________ያንኑ ደግሞ ________________________.

ለ. ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት ______________________________.

7. በክርስቶስ አምላካዊ ሕይወት ወይም እግዚአብሄርን ለመምሰል ለመኖር የምንፈልግ ከሆነ፤ ስደትን በጽናት እንታገሳለን ይሁን እንጂ ግን በቃሉ ውስጥ የምንኖር ከሆነ እግዚአብሔር ያጠነክረናል። 2ጢሞ. 3፡10-17ን አንብቡና ችግር ውስጥ የሚገኙትን በክርስቶስ ላይ ለሚታመኑ ሦስት ነገሮች ዘርዝሩ።

ሀ.

ለ.

ሐ.

Made with FlippingBook - Online magazine maker