Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ትምህርት 3 የምናገኘው መግቢያ • 41
a. በክርስቶስ ካገኘከው በረከቶችን ቢያንስ ሦስቱን ዘርዝሩ
i.
ii.
iii.
ለ. በፈተና ወቅት መከራ ሲደርስብን ውጤቱ ምንድን ነው? (ከቁ. 6-7)
ሐ. ምንም እንኳን ጌታን በአካል ሆኖ በመካከላችን አሁን ባናየውም፤ ታዲያ አሁን የእኛን ድነት እንዴት መረዳትና ማወቅ እንችላለን? (ቁጥር 8-12)
2. ጌታ ኢየሱስ ሕያው ዓለት ነው፤ እና እኛ ያመንን የተመረጡ የእግዚአብሔር ህዝብ ነን 1ኛ ጴጥ 2፡4-10ን አንብብ።
ሀ. እኛ በክርስቶስ ቅዱስ ካህነት እንደመሆናችን መጠን እግዚአብሔር ምን ሥራ ሰጥቶናል?
ለ. ለእኛ ለእግዚአብሔር ሕዝቦች እውነት የሆኑ አራት ነገሮች ዘርዝር።
i.
ii.
iii.
iv.
3. በክርስቶስ በመተማመናችን እና በእርሱ ስንጠመቅ ከእርሱ ጋር - ሞቱን ተባብረናል፣ ከእርሱ ጋር ተቀብረናል፣ በትንሳኤውም ከእርሱ ጋር ተነስተናል እናም አሁን በእሱ አዲስ ሕይወት እንኖራለን።
ሀ. ሮም 6፡3-10ን አንብብው በክርስቶስ ስንጠመቅ ያጋጠሙን ሶስት ነገሮች ይዘርዝሩ።
i.
ii.
iii.
ለ. ከክርስቶስ ጋር እንደሞትን እነዲሁ ከእርሱም ጋር (በእምነት) ከሙታን ተነሥተናል፣ በመሆኑም አሁን ሃጢአት በእኛ ላይ ምን ኀይል አለው? (ቁ 9-10)
Made with FlippingBook - Online magazine maker