Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ትምህርት 3 የምናገኘው መግቢያ • 43
ሀ. በዘር በብሄር እና በባህል ሰፊ ልዩነት የነበራቸውን አማኞች ክረስቶስ እንዴት አድርጎ ነው ሰላምን በመካከላቸው ያደረገው? (ከቁ. 13-18ን) ያንብቡ።
ለ. ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፡18-22 አንብቡና የሚከተሉትን ጥያቄዎች
i. ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ባለጋሮች ___ ለእግዚአብሄር ማድሪያ ለመሆን መሰራት
ii. ሐዋሪያትን ነብያት
___ መሰረቱ የተጣለው በእነርሱ ነው
iii. ጌታ ኢየሱስ
___ ከእንገዲህ ወዲህ እንግዶችና መፃተኞች አይደላችሁም
iv. መንፈስ ቅዱስ
___ የማዕዘን ራስ ድንጋይ
7. እግዚአብሄር የፀጋውን የክብር ባለጠግነት በሕዝቡ ማለትም በቤተክርስቲያን በኩል መግለጥን መርጧል። የጳውሎስን መዕክተ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 3፡8-11 አንብቡና የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች ሙሉ፡ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ________________________________ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ____________ ፤ ብዙ ልዩ ልዩ የእግዚአብሄር ጥበብ አሁን ________________ በሰማያዊ ስፍራ ውስጥ ላሉት አለቆችና ሥልጣናት ትታወቅ ዘንድ። 8. ባለፉት ትውልዶች እና ዘመናት እግዚአብሄር ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሐዋርያት ምስክርነት በኩል ለሰዎች ሁሉና ለአይሁድ አማኞች እንኳን ሳይቀር አሁን እየገለጠ ያለውን ታላቁን ምሥጢር ከዚህ በፊት ለሰው ልጆች አልገለጠውም! ሀ. ቆላስይስ 1፡24-29ን ያንብቡ። ለሚከተሉት ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ። በጳውሎስ አገላለፅ ለዘመናት ተሰውሮ የቆየውና አሁን ግን የተገለጠልን ምሥጢር ምንድን ነው?
i. ኢየሱስ ተመልሶ የሚመጣበት ቀንና ሰዓት
ii. የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኛ ውስጥ መኖሩ
iii. ጳውሎስ ሊካፈለው ስላለው ሞት ዓይነት ነው
ለ. ክርስቶስ በአሕዛብ መካከል (አይሁድ ያልሆኑ) የመገለጡ ምስራች ዜና በጳውሎስ ዘመን ለነበሩ አማኞች እንደ ታላቅ መገለጥ ተደርጎ የተቆጠረው ለምን ይመስላችኋል?
ሐዋርያት ትምህርታቸው በአዲስ ኪዳን ያለ እያንዳንዱ አማኝ በመንፈስ ቅዱስ የማጥመቅ ኃይል አማካኝነት ከክርስቶስና ከእሱ ሥራ ጋር አንድ አካል አድርጓቸዋል ብለው መስክረዋል። መንፈስ ቅዱስ ከክርስቶስ ጋር አስቀምጠን፣ ከእርሱ ሞት መቃብር ትንሣኤ እና እንዲሁ በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከእርሱ ጋር አስተባበረን። በክርስቶስ ኢየሱስ እኛ ከእግዚአብሔር ቁጣ አምልጠናል
ማጠቃለያ
Made with FlippingBook - Online magazine maker