Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition
ትምህርት 3 የምናገኘው መግቢያ • 47
ክርስቶስ ሕይወቴ እና ክርስቶስ ብርሃኔ ክርስቶስ ለጠዋት ለቀትር እና ለማታ፤ ክርስቶስ በዙሪያዬ ያለ ሁሉ ሲረቅ ክርስቶስ ለዘላለም ከእኔ ጋር ኗሪ፤ ክርስቶስ እረፍቴ ክርስቶ ምግቤ ክርስቶስ ከሁሉም በላይ የላቀ ሀብቴ ክርስቶስ ወዳጄ፡ ክርስቶስ ባልነጀራዬ ክረስቶስ ፍፃሜ የሌለው ደስታዬ፤ ክርስቶስ አዳኜ ክርስቶስ ጌታዬ ክርስቶስ ደርሻዬ ክርስቶስ አምላኬ ክርስቶስ እረኛዬ እኔም የእርሱ በግ ነኝ ክርስቶስ ራሱ ነፍሴንም ይጠብቃታል ክርስቶስ መሪዬ ክርስቶስ የእኔ ሰላም ክርስቶስ ነፍሴን ነፃ አወጣ ክርስቶስ የመለኮት ፅድቄ ክርስቶስ ስለ እኔ ነው አርሱም የእኔ ነው ክርስቶስ ጥበቤ ክርስቶስ ስጋዬ ክርስቶስ ሰንካላ እግሮቼን ያድሳል ክርስቶስ ጠበቃዬ ክርስቶስ ካህኔ ክርስቶስ እታናናሾችን የማይረሳ፤ ክርስቶስ መምህሮየሱስ ክርስቶስ መሪዬ ክርስቶስ ዓለቴ ክርስቶስ መሸሸጊያዬ ክርስቶስ የዘላለም እንጀራዬ ክርስቶስ ክቡር ደሙን ያፈሰሰልኝ ክርስቶስ ወደ እግዚአብሔር አቀረበን ዘለዓለማዊ ቃል ክርስቶስ ክርስቶስ ጌታዬ ክርስቶስ የእኔ ራስ ክርስቶስ የኃጢአታቴ ማስተስሪያ ክርስቶስን ክብሬ ክርስቶስ አክሊሌ ክረስቶስ ታላቁ የመታሰቢያ ሐውልቴ ክርስቶስ አጽናኜ ክርስቶስ የቅርብ ተስፋዬ
~ H.W.S. The Speakers Quote Book: Over 4,500 Illustrations and Quotations for All Occasions. Roy B.Zuck, Grand Rapids, MI: Kregel Publications, 1997, p. 57.
Made with FlippingBook - Online magazine maker