Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

52 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ወኪል ነው። እሱ የእግዚአብሄር አምላክን እውነት እንደመስታወት ያሳያችኋል። ይህም ማለት መንፈስ ቅዱስ በመንፈሳችሁ ውስጥ ምሪትን እየሰጣችሁ ከሆነና ከተሰማችሁ ወይም ድርጊቶቻችሁን የሚመራ ከሆነ እርሱ በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ተመስርቶ እየመራችሁ ነው ማለት ነው የእርሱ መመሪያ ሁል ጊዜ በእግዚአብሄር ቃል የተመሠረተ ነው። መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በሚቃረን እና በሚቃውም መንገድ ፈጽሞ አይመራም። ይህ ፈጽሞ አይሰማማውም፤ ፈጽሞም ያንን ማድረግ አይችልም። እርሱ ጌታ ኢየሱስን ይወክላል እሱንም ያልቀዋል። እርሱ የእግዚአብሔር ባህሪይ እና መንገዶች በግልጽነት እንድናይ አብርሆትን ይሰጣል። መንፈስ ቅዱስ ሕይወትህን እየመራህ እንደሆነ እና እንዳለሆነ ለማወቅ ከፈለክ ይህን ፈተና ተጠቀም: ይህ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይጣጣማልን? ካልሆነ ወደ መጣበት ወደ ማረፊያ ቦታው ላክው ምክኒያቱም ሰይጣናዊ ሃሳብ ነውና። ሁላችንም በጣም የላቁ እናን የረቀቁ ሃሳቦችን የማሰብ እና የማቅረብ ችሎታ አለን። ይሁን እንጂ ይህንን በተመለከት ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ የሰጠውን መለዕክቶች ማስታወስ ተገቢ ነው። እርሱም የሰውን ሃሳብ በእግዚአበሄርም እውቀት ላይ የሚነሳውን ከፈ ያለውን ኃሳብ ለክርስቶስን እውነት እንዲታዘዝ እናደርጋለን የሚለውን ማሰብ ተገቢ ነው። የትኛውም ሃሳብ ከቅዱስ ቃሉ ካልተስማሙ እነሱ ከመንፈስ ቅዱስ አይደሉም- እናም እነሱ በአዕምሯችን ስፍራ አግኝተው በልባችን ውስጥ ሊቀመጡ አይገባቸውም።

~ Jennifer Rothschild. Self Talk, Soul Talk: What to Say When You Talk to Yourself. Eugene, OR: Harvest House Publishers, 2001, pp. 54-55.

እኛ የምንቀበለው ስጦታ ትምህርት 4 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ እና ከእያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ጋር የተያያዙትን አጠር ያለ መልስ ይስጡ። 1. ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእኛና እርሱን እውነተኛ ጌታ እና አዳኝ አድርገው በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ጸልዮአል። ዮሐንስ 17፡20-26ን አንብብ። ኢየሱስ ስለ እኛ ሆኖ እግዚአበሄር አብን የጠየቃቸውን ሦስት ነገሮች ዘርዝሩ

ሀ.

ለ.

ሐ.

2. በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እና ንስሃ በመግባት የተፀፀተና ባመነ ክርስቲያን ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አሁን በውስጡ ያድራልን (በውስጡ ይኖራልን) ሮሜ 8፡ 9-17 ያንብቡ እና የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ-

Made with FlippingBook - Online magazine maker