Fight the Good Fight of Faith, Amharic Edition

54 • መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደሉ

ሀ. ፍቅር

___ እግዚአብሔር በሚሰጠን ብርታት

ለ. እንግዳ መቀበል

___ብዙውን ኃጣት ይሸፍናል።

ሐ. ስጦታችሁን በመጠቀም

___ የእግዚአብሄርን ቃላቶች ቢጠቀሙም የእርስዎን ስጦታ ይጠቀሙ

መ. ተናገር

___ ያለማንጎራጎር

ሠ. እናገለግላል

___ እንደ እግዚአብሔር ፀጋ ባላደራዎች አንዳችሁ ሌላውን አገልግሉ።

6. መንፈስ ቅዱስ ከሁለቱም እስራቶች ማለትም ከጥፋተኛነት እና ከኩነኔ ነጻ እንድንወጣ ጠርቶናል። እንዲሁም እግዚአብሄር አምላክን ደስ የምናሰኝበትን ኃይል ይሰጠናል እንጂ ነጻነታችንን የምንፈልገውን ሁሉ ለማድረግ እንደነችል ሰበብ ወይም ምክኒያት አይሆነንም ገላትያ 5.13-16 ያንብቡና ባዶ ቦታዎቹን ይሙሉ፡፡

ሀ. እርስዎ ወደ ________________________ ተጠርተዋል

ለ. ነፃነትዎን ____________________እንደ ዕድል አይጠቀሙ ነገር ግን፤ ወደ _________________________::

7. ሁላችንም መንፈስ ቅዱስ እኛ እንድናደርግ በሚፈልጋቸው ነገሮች ወይም የድሮ የኃጢያታችን ባህሪያት የመኖር ምርጫ አለን፡፡ የትኛውም መንገድ ብንመርጥ ውጤቱ በህይወታችን ውስጥ ይገለጣል። ገላትያ 5፡16-24ን ያንብቡ እና የሚከተሉትን ጥያቄዎች እውነት ወይም ሐሰት በማለት ይመልሱ -

ሀ. እ ወይም ሐ. በመንፈስ የምንመላለስ ከሆነ የጥንቱን ስጋዊ ተፈጥሮ ፍላጎታችንን በማርካት አንመላለስም።

ለ. እ ወይም ሐ. መንፈስ ቅዱስ ከአሮጌው ተፈጥሮአችን ጋር ትክክል በሆኑ ነገሮች ላይ ይስማማል።

ሐ. እ ወይም ሐ. ምንም እንዃን አሮጌው ተፈጥሮአችን የተደበቀ ቢሆንም የመንፈስ ፍሬ ግን በግልፅ ይታያል።

8. ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ለማነጽና በዓለም ውስጥ የእርሱን ስራ እንዲያከናውኑ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክ ቃል ገብቷል። ዮሐንስ 16፡5-15 ን አንብቡ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ሊያደርጋቸው ያለውን ቢያንስ ሦስት ነገሮች ዘርዝሩ።

ሀ.

Made with FlippingBook - Online magazine maker